\v 32 \v 33 32 ይህን ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሣው፣ ለዚህም እኛ ሁላችን ምስክሮች ነን። 33 ስለዚህ ከሙታን በመነሣትና በእግዚአብሔር ቀኝ በመቀመጥ ከአብ ቃል የተገባውን መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ፣ እናንተ የምታዩትንና የምትሰሙትን ይህን አፈሰሰው።