\v 25 \v 26 25 ዳዊት ስለ እርሱ እንዲህ ብሎ ይናገራልና፦ ‘ጌታን ሁልጊዜ በፊቴ አየሁት፣ በቀኜ ነውና አልናወጥም። 26 ስለዚህ ልቤ ተደሰተ፣ አንደበቴም ሐሤት አደረገ። ሥጋዬም በተስፋ ያድራል።