\v 20 \v 21 20 ታላቁና ገናናው የጌታ ቀን ከመምጣቱ በፊት፣ ፀሐይ ወደ ጨለማነት፣ ጨረቃም ወደ ደምነት ይለወጣሉ። 21 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።