\v 18 \v 19 18 በአገልጋዮቼና በሴት አገልጋዮቼ ላይም በእነዚያ ቀናት መንፈሴን አፈስሳለሁ፣ እነርሱም ትንቢት ይናገራሉ። 19 በላይ በሰማይ ድንቆችን፣ ምልክቶችንም በታች በምድር ላይ፣ ደምን፣ እሳትንና የጪስ ደመናን አሳያለሁ።