\v 12 \v 13 12 ሁሉም ተደነቁ፣ ተደናገሩም፤ እርስ በርሳቸውም “ይህ ነገር ምን ይሆን?” ተባባሉ። 13 ሌሎች ግን “ዐዲስ ወይን ጠጅ ጠጥተው ጠግበው ነው” ብለውም በማፌዝ ተናገሩ።