\v 15 \v 16 15 በዚያ ጊዜ ጴጥሮስ 120 ያህል በሚሆኑ ወንድሞች መካከል ቆመ፤ እንደዚህም አለ፣ 16 “ወንድሞችም ሆይ፣ መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ ኢየሱስን የያዙትና መርቶ የመጣውን ይሁዳን በሚመለከት የተናገረው ይፈጸም ዘንድ አስፈላጊ ነበር።