Wed Aug 24 2016 16:50:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 16:50:59 +03:00
parent 9a01885e55
commit fd4e07d8e6
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 20. ወይም በአይሁድ ሸንጎ ፊት በቆምሁ ጊዜ፣ምን እንዳጠፋው መናገር ነበረባቸው። 2. «ዛሬ አንተ የምትፈርድብኝ ስለ ሙታን ትንሣኤ ነው»ብዬ ድምፄን ከፍ አድርጌ ከተናገርሁት ከዚህ አንድ ነገር በቀር ፣ ምንም የተናገርሁት የለም።
\v 20 ወይም በአይሁድ ሸንጎ ፊት በቆምሁ ጊዜ፣ምን እንዳጠፋው መናገር ነበረባቸው። \v 21 «ዛሬ አንተ የምትፈርድብኝ ስለ ሙታን ትንሣኤ ነው»ብዬ ድምፄን ከፍ አድርጌ ከተናገርሁት ከዚህ አንድ ነገር በቀር ፣ ምንም የተናገርሁት የለም።

1
24/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 ፊሊክስ ግን ስለ መንገዱ በሚገባ ያውቅ ነበር፤ ስለ ሆነም፣ «አዛዡ ሊስዮስ ከኢየሩሳሌም በሚወርድበት ጊዜ ስለ ክሳችሁ እሰጣለው»ብሎ አይሁድን እንዲጠብቁ አደረጋቸው። \v 23 ከዚያም ጳውሎስን እንዲጠብቀው ፣ ነገር ግን እንዲያደላለት ወዳጆቹንም እርሱን ከመርዳት ወይም ከመጎብኘት ማንም እንዳይከለክላቸው የመቶ አለቃውን አዘዘው።

View File

@ -73,6 +73,8 @@
"24-07",
"24-10",
"24-14",
"24-17"
"24-17",
"24-20",
"24-22"
]
}