Wed Aug 24 2016 21:46:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 21:46:13 +03:00
parent 7da27d1557
commit f9d35e58e4
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
25/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 9 ፊስጦስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈለገ፤ ስለሆነም ”እስከ ኢየሩሳሌም መውጣትና ስለ እነዚህ ነገሮች በዚያ ፍርድ እንድሰጥህ ትፈልጋለህን?” ብሎ ጳውሎስን ጠየቀው። 10 \v 10 ጳውሎስም እንዲህ አለ፤ ፍርድ ሊሰጠኝ በሚገባኝ በቂሣር የፍርድ ወንበር ፊት እቆማለሁ። ልክ አንተ ደግሞ በሚገባ እንደምታውቀው አንድንም አይሁዳዊ አልበደልሁም።