Mon Aug 07 2017 12:25:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 12:25:26 +03:00
parent d572ddce6b
commit f5caecf408
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 ቅዱሳት መጻሕፍትንም እየገለጠ፣ ክርስቶስ መከራን መቀበልና ከሙታን መነሣት እንደ ነበረበት እያስረዳም፣ «ይህ እኔ የምሰብክላችሁ ኢየሱስ እርሱ ርስቶስ ነው» ይላቸው ነበር። \v 4 ከአይሁድም አንዳንዶቹ መልእክቱን ተቀብለው ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤ ከእነዚህም በተጨማሪ ለእግዚአብሔር ያደሩ ግሪኮች፣ ብዙ የከበሩ ሴቶችና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ከእነርሱ ጋር ሆኑ።
\v 3 ቅዱሳት መጻሕፍትንም እየገለጠ፣ ክርስቶስ መከራን መቀበልና ከሙታን መነሣት እንደ ነበረበት እያስረዳም፣ «ይህ እኔ የምሰብክላችሁ ኢየሱስ እርሱ ርስቶስ ነው» ይላቸው ነበር። \v 4 ከአይሁድም አንዳንዶቹ መልእክቱን ተቀብለው ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤ በተጨማሪ ለእግዚአብሔር ያደሩ ግሪኮች፣ የከበሩ ብዙ ሴቶችና ከፍተኛ ቍጥር ያላቸው ሰዎች ከእነርሱ ጋር ሆኑ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ሌሎች ያላመኑ ግን በቅንአት በመነሳሳት ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ መበክበብም ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮሁ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ \v 7 እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»
\v 5 ሌሎች ያላመኑ አይሁድ ግን፣ በቅንዓት በመነሣሣትና ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ መበክበብም ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮሁ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ \v 7 እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»

View File

@ -276,7 +276,7 @@
"16-37",
"16-40",
"17-01",
"17-05",
"17-03",
"17-08",
"17-10",
"17-13",