Tue Aug 08 2017 12:40:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 12:40:03 +03:00
parent 52a8bffb66
commit f544274fd4
2 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 እኔ ግን ለሞት የሚያበቃው ምንም በደል አለመፍጸሙን ዐወቅሁ፤ ነገር ግን ወደ ንጉሠ ነገሥቱ ይግባኝ በማለቱ ልሰደው ወሰንሁ። \v 26 ነገር ግን ለንጉሠ ነገሥቱ ለመጻፍ አሳማኝ ነገር የለኝም። በዚህ ምክንያት ስለ ጉዳዩ የምጽፈው ነገር እንዲረኝ፣ በተለይ ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ ወደ አንተ አምጥቼዋለሁ። \v 27 አንድን እስረኛ መስደድና የቀረበበትን ክስ ደግሞ አለመግለጽ ለእኔ ምክንያታዊ ያልሆነ ይመስለኛልና።”
\v 25 እኔ ግን ለሞት የሚያበቃው ምንም በደል አለመፍጸሙን ዐወቅሁ፤ ነገር ግን ወደ ንጉሠ ነገሥቱ ይግባኝ በማለቱ ልሰደው ወሰንሁ። \v 26 ሆኖም ለንጉሠ ነገሥቱ ለመጻፍ አሳማኝ ነገር የለኝም። በዚህ ምክንያት ስለ ጉዳዩ የምጽፈው ነገር እንዲረኝ፣ በተለይ ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ ወደ አንተ አምጥቼዋለሁ። \v 27 አንድን እስረኛ መስደድና የቀረበበትን ክስ አለመግለጽ ለእኔ ምክንያታዊ ያልሆነ ይመስለኛልና።”

View File

@ -394,6 +394,7 @@
"25-13",
"25-17",
"25-21",
"25-23",
"25-25",
"26-01",
"26-04",