Wed Aug 24 2016 22:31:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 22:31:42 -07:00
parent c5f1bf37a2
commit f53f871c96
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
12 \v 12 በሕዝቡ መካከል ብዙ ምልክቶችና ድንቆች በሐዋርያት እጅ ይደረጉ ነበር። ሁሉም በሰሎሞን ደጅ መመላለሻ በአንድነት ነበሩ። 13 \v 13 ነገር ግን አንድም ሌላ ሰው እንኳ ከእነርሱ ጋር ለመተባበር ድፍረት አልነበረውም፤ ሆኖም ከሕዝቡ ከፍተኛ አክብሮት ነበራቸው።
\v 12 በሕዝቡ መካከል ብዙ ምልክቶችና ድንቆች በሐዋርያት እጅ ይደረጉ ነበር። ሁሉም በሰሎሞን ደጅ መመላለሻ በአንድነት ነበሩ። \v 13 ነገር ግን አንድም ሌላ ሰው እንኳ ከእነርሱ ጋር ለመተባበር ድፍረት አልነበረውም፤ ሆኖም ከሕዝቡ ከፍተኛ አክብሮት ነበራቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14 አሁንም የበለጡ አማኞች፣ እጅግ ብዙ ወንዶችና ሴቶች ለጌታ ይጨመሩ ነበር፤ 15 በሽተኞችን ተሸክመው ወደ መንገድ እያመጡ በአልጋና በቃሬዛ ላይ ያስቀምጧቸው ነበር፤ ይኸውም ጴጥሮስ ሲያልፍ በተወሰኑት ላይ ጥላው እንዲያርፍባቸው ሕዝብ በሽተኞችንና በርኵሳን መናፍስት የሚሠቃዩትን በማምጣት በአንድነት ተሰብስቦ ነበር፤ እነርሱም በሙሉ ተፈወሱ።
\v 16 14 \v 14 አሁንም የበለጡ አማኞች፣ እጅግ ብዙ ወንዶችና ሴቶች ለጌታ ይጨመሩ ነበር፤ 15 \v 15 በሽተኞችን ተሸክመው ወደ መንገድ እያመጡ በአልጋና በቃሬዛ ላይ ያስቀምጧቸው ነበር፤ ይኸውም ጴጥሮስ ሲያልፍ በተወሰኑት ላይ ጥላው እንዲያርፍባቸው ሕዝብ በሽተኞችንና በርኵሳን መናፍስት የሚሠቃዩትን በማምጣት በአንድነት ተሰብስቦ ነበር፤ እነርሱም በሙሉ ተፈወሱ።

View File

@ -90,6 +90,7 @@
"05-01",
"05-03",
"05-07",
"05-09"
"05-09",
"05-12"
]
}