Thu Aug 25 2016 06:53:01 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 06:53:02 -07:00
parent 9f22598dfd
commit f424b7bea3
6 changed files with 11 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
25 \v 25 ጴጥሮስ ሲገባ፣ ቆርኔሌዎስ አግኝቶት እግሩ ላይ ወድቆ ሰገደለት። 26 \v 26 ነገር ግን ጴጥሮስ አንሣውና፣ “ተነሥ ቁም፤ እኔ ራሴም ሰው ነኝ” አለው።
\v 25 ጴጥሮስ ሲገባ፣ ቆርኔሌዎስ አግኝቶት እግሩ ላይ ወድቆ ሰገደለት። \v 26 ነገር ግን ጴጥሮስ አንሣውና፣ “ተነሥ ቁም፤ እኔ ራሴም ሰው ነኝ” አለው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 \v 28 \v 29 27 ጴጥሮስ ከቆርኔሌዎስ ጋር እየተነጋገረ ወደ ውስጥ ሲገባ የተሰበሰቡ ብዙ ሰዎችን አገኘ። እንዲህም አላቸው፤ “አይሁዳዊ የሆነ ሰው ከሌላ ሕዝብ ከሆነ ጋር መገናኘት ወይም እርሱን መጎብኘት በሕግ እንደማይፈቀድለት እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። ነገር ግን እግዚአብሔር ማንንም ሰው ርኵስ ወይም አስጸያፊ ብዬ መጥራት እንደማይገባኝ ለእኔ አሳይቶኛል። 29 ሲላክብኝ ሳልከራከር የመጣሁት ከዚህ የተነሣ ነው። ስለዚህ ለምን እንደላካችሁብኝ እጠይቃችኋለሁ።
\v 27 ጴጥሮስ ከቆርኔሌዎስ ጋር እየተነጋገረ ወደ ውስጥ ሲገባ የተሰበሰቡ ብዙ ሰዎችን አገኘ። \v 28 እንዲህም አላቸው፤ “አይሁዳዊ የሆነ ሰው ከሌላ ሕዝብ ከሆነ ጋር መገናኘት ወይም እርሱን መጎብኘት በሕግ እንደማይፈቀድለት እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። ነገር ግን እግዚአብሔር ማንንም ሰው ርኵስ ወይም አስጸያፊ ብዬ መጥራት እንደማይገባኝ ለእኔ አሳይቶኛል። \v 29 ሲላክብኝ ሳልከራከር የመጣሁት ከዚህ የተነሣ ነው። ስለዚህ ለምን እንደላካችሁብኝ እጠይቃችኋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 \v 31 \v 32 \v 33 30 ቆርኔሌዎስም እንዲህ አለ፤ “ከአራት ቀን በፊት ልክ በዚህ ሰዓት በዘጠኝ ሰዓት በቤቴ ውስጥ እጸልይ ነበር፤ እነሆም ነጭ ልብስ ለብሶ ፊት ለፊቴ ቆመና 31 ‘ቆርኔሌዎስ ሆይ፤ ጸሎትህ በእግዚአብሔር ዘንድ ተሰምቶአል፤ ምጽዋትህም መታሰቢያ ሆኖልሃል። 32 ስለዚህ ወደ ኢዮጴ ሰው ላክና ጴጥሮስም የሚባለውን ስምዖንን ወደ አንተ ጠርተህ አስመጣ። እርሱ በቆዳ ፋቂው በስምዖን ቤት በባሕር አጠገብ ተቀምጦአል።’ 33 ስለዚህ ወዲያው ላክሁብህ። አሁን መምጣትህ መልካም አደረግህ። አሁን እንግዲህ እኛ ሁላችን እግዚአብሔር እንድትናገር ያዘዘህን ሁሉ አሁን ለመስማት በእግዚአብሔር ፊት እንገኛለን።
\v 30 ቆርኔሌዎስም እንዲህ አለ፤ “ከአራት ቀን በፊት ልክ በዚህ ሰዓት በዘጠኝ ሰዓት በቤቴ ውስጥ እጸልይ ነበር፤ እነሆም ነጭ ልብስ ለብሶ ፊት ለፊቴ ቆመና \v 31 ‘ቆርኔሌዎስ ሆይ፤ ጸሎትህ በእግዚአብሔር ዘንድ ተሰምቶአል፤ ምጽዋትህም መታሰቢያ ሆኖልሃል። \v 32 ስለዚህ ወደ ኢዮጴ ሰው ላክና ጴጥሮስም የሚባለውን ስምዖንን ወደ አንተ ጠርተህ አስመጣ። እርሱ በቆዳ ፋቂው በስምዖን ቤት በባሕር አጠገብ ተቀምጦአል።’ \v 33 ስለዚህ ወዲያው ላክሁብህ። አሁን መምጣትህ መልካም አደረግህ። አሁን እንግዲህ እኛ ሁላችን እግዚአብሔር እንድትናገር ያዘዘህን ሁሉ አሁን ለመስማት በእግዚአብሔር ፊት እንገኛለን።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 34 \v 35 34 ጴጥሮስም እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
“እግዚአብሔር ለማንም እንደማያዳላ በእውነት ተገንዝቤያለሁ። 35 ይልቁን በማንኛውም ሕዝብ ውስጥ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ የጽድቅ ተግባራትንም የሚፈጽም ሁሉ በእርሱ ዘንድ ተቀባይነት አለው።
\v 34 ጴጥሮስም እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
“እግዚአብሔር ለማንም እንደማያዳላ በእውነት ተገንዝቤያለሁ። \v 35 ይልቁን በማንኛውም ሕዝብ ውስጥ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ የጽድቅ ተግባራትንም የሚፈጽም ሁሉ በእርሱ ዘንድ ተቀባይነት አለው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 \v 37 \v 38 36 እግዚአብሔር በሁሉ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የሰላምን የምሥራች ባወጀበት ጊዜ ወደ እስራኤል ሕዝብ የላከውን መልእክት ታውቃላችሁ፦ 37 ዮሐንስ ካወጀው ጥምቀት በኋላ በገሊላ በመጀመር በይሁዳ ሁሉ የታዩትን የተፈጸሙ ሁነቶችን እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፤ 38 ሁነቶቹም እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስና በኀይል እንዴት እንደ ቀባው የናዝሬቱን ኢየሱስን የሚመለከቱ ናቸው። ኢየሱስ መልካም እያደረገና ለዲያብሎስ የተገዙትን እየፈወሰ ዞረ፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና።
36 \v 36 እግዚአብሔር በሁሉ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የሰላምን የምሥራች ባወጀበት ጊዜ ወደ እስራኤል ሕዝብ የላከውን መልእክት ታውቃላችሁ፦ 37 \v 37 ዮሐንስ ካወጀው ጥምቀት በኋላ በገሊላ በመጀመር በይሁዳ ሁሉ የታዩትን የተፈጸሙ ሁነቶችን እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፤ 38 \v 38 ሁነቶቹም እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስና በኀይል እንዴት እንደ ቀባው የናዝሬቱን ኢየሱስን የሚመለከቱ ናቸው። ኢየሱስ መልካም እያደረገና ለዲያብሎስ የተገዙትን እየፈወሰ ዞረ፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና።

View File

@ -175,6 +175,10 @@
"10-17",
"10-19",
"10-22",
"10-24"
"10-24",
"10-25",
"10-27",
"10-30",
"10-34"
]
}