Tue Aug 23 2016 22:16:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 22:16:12 -07:00
parent 653d656375
commit f220ee65ff
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
16/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 16 \v 1 \v 2 \v 3 1 ጳውሎስ ወደ ደርቤና ወደ ልስጥራን መጣ፤ ከዚያም እናቱ አይሁዳዊት አማኝ የሆነች፣ አባቱ ግን ግሪካዊ የሆነ ጢሞቴዎስ የሚባል አንድ ደቀ መዝሙር አገኘ። 2 በልስጥራንና በኢቆንዮን የነበሩ ወንድሞችም ስለ እርሱ ጥሩ ምስክርነት ነበራቸው። 3 ጳውሎስም እርሱን ይዞ መጓዝ ፈለገ፤ በዚያ አካባቢ ስለ ነበሩ አይሁድ ሲልም ገረዘው፤ አባቱ የግሪክ ሰው እንደ ሆነ ሁሉም ያውቁ ነበርና።

1
16/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 4 በየከተሞቹ በሚዞሩበት ጊዜ፣ አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠብቁት በኢየሩሳሌም የነበሩ ሐዋርያትና ሽማግሌዎች የጻፉትን መመሪያ ሰጡአቸው። 5 ስለዚህ አብያተ ክርስቲያናቱ በእምነት እየበረቱ፣ ቁጥራቸውም በየዕለቱ እየጨመረ ነበር።

1
16/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6 በእስያ አውራጃ ቃሉን እንዳይሰብኩ መንፈስ ቅዱስ ስለ ከለከላቸው፣ ጳውሎስና ባልደረቦቹ በፍርግያና በገላትያ አውራጃዎች አድርገው ዐለፉ። 7 ወደ ሚስያ አካባቢ በደረሱ ጊዜ፣ ቢታንያ ለመግባት ሲሞክሩ የኢየሱስ መንፈስ ከለከላቸው። 8 ስለዚህ ሚስያን ዐልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።