diff --git a/04/15.txt b/04/15.txt index 5e461a7..a2671e0 100644 --- a/04/15.txt +++ b/04/15.txt @@ -1 +1 @@ -15 \v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። 16 \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ምን እናድርግ? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። 17 \v 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” 18 \v 18 ጴጥሮስና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው። \ No newline at end of file +\v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ምን እናድርግ? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። \v 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” \v 18 ጴጥሮስና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው። \ No newline at end of file diff --git a/04/19.txt b/04/19.txt index 24c0b02..74f6350 100644 --- a/04/19.txt +++ b/04/19.txt @@ -1 +1 @@ -\v 19 \v 20 19 ነገር ግን ጴጥሮስና ዮሐንስ መልሰው እንዲህ አሏቸው፤ “ለእግዚአብሔር ከመታዘዝ ይልቅ እናንተን መታዘዝ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል እንደ ሆነ እናንተ ፍረዱ። 20 እኛ ስላየናቸውና ስለ ሰማናቸው ነገሮች ለመናገር ዝም ማለት አንችልም።” \ No newline at end of file +\v 19 ነገር ግን ጴጥሮስና ዮሐንስ መልሰው እንዲህ አሏቸው፤ “ለእግዚአብሔር ከመታዘዝ ይልቅ እናንተን መታዘዝ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል እንደ ሆነ እናንተ ፍረዱ። \v 20 እኛ ስላየናቸውና ስለ ሰማናቸው ነገሮች ለመናገር ዝም ማለት አንችልም።” \ No newline at end of file diff --git a/04/21.txt b/04/21.txt index c152513..cdd1d5b 100644 --- a/04/21.txt +++ b/04/21.txt @@ -1 +1 @@ -\v 21 \v 22 21 እንደገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። 22 ይህ የፈውስ ተአምር የተፈጸመበት ሰውዬ ከአርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር። \ No newline at end of file +\v 21 እንደገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። \v 22 ይህ የፈውስ ተአምር የተፈጸመበት ሰውዬ ከአርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/04/23.txt b/04/23.txt index 289ad0e..c4ded11 100644 --- a/04/23.txt +++ b/04/23.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 23 \v 24 \v 25 23 ከተለቀቁ በኋላ፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ራሳቸው ሰዎች መጡና የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሏቸውን ተናገሩ። 24 ሰዎቹ የነገሯቸውን ሲሰሙም ድምፃቸውን በአንድነት ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤ “ጌታ ሆይ፣ አንተ ሰማያትን፥ ምድርንና ባሕርን፣ በውስጣቸው የሚገኘውን ሁሉ የፈጠርህ ነህ፤ 25 በመንፈስ ቅዱስም በአገልጋይህ በአባታችን በዳዊት አፍ እንዲህ ብለሃል፦ +\v 25 23 \v 23 ከተለቀቁ በኋላ፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ራሳቸው ሰዎች መጡና የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሏቸውን ተናገሩ። 24 \v 24 ሰዎቹ የነገሯቸውን ሲሰሙም ድምፃቸውን በአንድነት ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤ “ጌታ ሆይ፣ አንተ ሰማያትን፥ ምድርንና ባሕርን፣ በውስጣቸው የሚገኘውን ሁሉ የፈጠርህ ነህ፤ 25 በመንፈስ ቅዱስም በአገልጋይህ በአባታችን በዳዊት አፍ እንዲህ ብለሃል፦ ‘አሕዛብ ለምን አጕረመረሙ፥ ሕዝቡስ ከንቱ ነገርን ለምን ዐሰቡ? \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 77abd13..d2e0fa8 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -76,6 +76,9 @@ "04-05", "04-08", "04-11", - "04-13" + "04-13", + "04-15", + "04-19", + "04-21" ] } \ No newline at end of file