Wed Aug 24 2016 23:22:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 23:22:11 +03:00
parent aff5f45d08
commit e8c99bef77
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
28/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ነገር ግን ጳውሎስ ጭራሮ ሰብስቦ እሳቱ ላይ በጨመረው ጊዜ ከሙቀቱ የተነሣ አንድ እፉኝት ወጣና በእጁ ላይ ተጣበቀ። \v 4 የደሴቲቱ ሰዎችም እፉኝቱ ከእጁ ላይ ተንጠልጥሎ ባዩ ጊዜ እርስ በርሳቸው፣ “ይህ ሰው በእርግጥ ከባሕር ያመለጠ ነፍሰ ገዳይ ነው፤ በመሆኑም ፍትሕ በሕይወት እንዲኖር አልፈቀደለትም” ተባባሉ።

1
28/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ነገር ግን በዚያን ጊዜ ጳውሎስ እፉኝቱን በእሳቱ ላይ አራገፈው፣ አልተጎዳምም። \v 6 ሰዎቹም ሰውነቱ በትኩሳት ያብጣል ወይም በድንገት ይሞታል ብለው ይጠባበቁ ነበር። ነገር ግን ረዘም ላለ ጊዜ ተጠባብቀውት ምንም እንዳልደረሰበት ካዩ በኋላ፣ ዐሳባቸውን ለወጡና አምላክ ነው አሉ።

View File

@ -115,6 +115,8 @@
"27-36",
"27-39",
"27-42",
"28-01"
"28-01",
"28-03",
"28-05"
]
}