Thu Aug 25 2016 07:55:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:55:02 -07:00
parent 74865196f5
commit d21cc1f785
12 changed files with 16 additions and 12 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ፣ በቁጣ ተሞልተው፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ጮኹ። 2 \v 29 ከተማው ሁሉ ድብልቅልቁ ወጣ፤ ሕዝቡም በአንድ ላይ ገንፍለው ወደ ቲያትር ማሳያው ቦታ ገቡ። ከመቄዶንያ የመጡትንም የጳውሎስን የጉዞ ባልደረቦች፣ ጋይዮስንና አርስጥሮኮስን ያዙአቸው።
\v 28 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ፣ በቁጣ ተሞልተው፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ጮኹ። \v 29 ከተማው ሁሉ ድብልቅልቁ ወጣ፤ ሕዝቡም በአንድ ላይ ገንፍለው ወደ ቲያትር ማሳያው ቦታ ገቡ። ከመቄዶንያ የመጡትንም የጳውሎስን የጉዞ ባልደረቦች፣ ጋይዮስንና አርስጥሮኮስን ያዙአቸው።

View File

@ -1 +1 @@
30 \v 30 ጳውሎስ ወደ ሕዝቡ ጋጋታ ሊደባለቅ ፈልጎ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ከለከሉት። 31 \v 31 ደግሞም፣ የጳውሎስ ወዳጆች የነበሩ አንዳንድ የአካባቢ ሹሞች ጳውሎስ ወደ ቲያትር ማሳያ ቦታ እንዳይገባ መልእክት ላኩበት። 32 \v 32 ሕዝቡ ሁሉ ግራ ስለ ተጋባ፣ አንዳንዶቹ ስለ አንድ ነገር ሲጮኹ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ስለ ሌላ ነገር ይጮኹ ነበር። አብዛኛዎቹ ደግሞ ለምን ተሰብስበው እንደ ወጡ እንኳ አያውቁም ነበር።
\v 30 ጳውሎስ ወደ ሕዝቡ ጋጋታ ሊደባለቅ ፈልጎ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ከለከሉት። \v 31 ደግሞም፣ የጳውሎስ ወዳጆች የነበሩ አንዳንድ የአካባቢ ሹሞች ጳውሎስ ወደ ቲያትር ማሳያ ቦታ እንዳይገባ መልእክት ላኩበት። \v 32 ሕዝቡ ሁሉ ግራ ስለ ተጋባ፣ አንዳንዶቹ ስለ አንድ ነገር ሲጮኹ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ስለ ሌላ ነገር ይጮኹ ነበር። አብዛኛዎቹ ደግሞ ለምን ተሰብስበው እንደ ወጡ እንኳ አያውቁም ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
33 \v 33 አይሁድም እስክንድርን ገፋፍተው ወደ ሕዝቡ ፊት አወጡት። እስክንድርም ለሕዝቡ በእጅ ምልክት እያሳየ ሊያስረዳቸው ሞከረ። 34 \v 34 ሕዝቡም አይሁዳዊ መሆኑን በተረዱ ጊዜ፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ለሁለት ሰዓት ያህል ሁሉም በአንድ ድምፅ ጮኹ።
\v 33 አይሁድም እስክንድርን ገፋፍተው ወደ ሕዝቡ ፊት አወጡት። እስክንድርም ለሕዝቡ በእጅ ምልክት እያሳየ ሊያስረዳቸው ሞከረ። \v 34 ሕዝቡም አይሁዳዊ መሆኑን በተረዱ ጊዜ፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ለሁለት ሰዓት ያህል ሁሉም በአንድ ድምፅ ጮኹ።

View File

@ -1 +1 @@
35 \v 35 የከተማዋ ፀሐፊም ሕዝቡን ዝም ካሰኘ በኋላ፣ እንዲህ አለ፤ “እናንተ የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፤ የኤፌሶን ከተማ የታላቅዋ ዲያናና ከሰማይ ለወረደው ምስል ቤተ መቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ የትኛው ሰው ነው? 36 \v 36 እንግዲህ ይህ የማይካድ ነገር መሆኑ ከታያችሁ፣ ጸጥ ልትሉና አንዳች ነገር በችኮላ እንዳታደርጉ ይገባል፤ 37 \v 37 ምክንያቱም ቤተ መቅደስን ያልሰረቁ ወይም ሌቦችና አማልክታችንን ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች ወደዚህ ፍርድ ቤት አምጥታችኋል።
\v 35 የከተማዋ ፀሐፊም ሕዝቡን ዝም ካሰኘ በኋላ፣ እንዲህ አለ፤ “እናንተ የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፤ የኤፌሶን ከተማ የታላቅዋ ዲያናና ከሰማይ ለወረደው ምስል ቤተ መቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ የትኛው ሰው ነው? \v 36 እንግዲህ ይህ የማይካድ ነገር መሆኑ ከታያችሁ፣ ጸጥ ልትሉና አንዳች ነገር በችኮላ እንዳታደርጉ ይገባል፤ \v 37 ምክንያቱም ቤተ መቅደስን ያልሰረቁ ወይም ሌቦችና አማልክታችንን ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች ወደዚህ ፍርድ ቤት አምጥታችኋል።

View File

@ -1 +1 @@
38 \v 38 ስለዚህ ድሜጥሮስና ከእርሱ ጋር ያሉ አንጥረኞች የሚከሱት ሰው ካለ፣ ፍርድ ቤቱ ክፍት ነው፤ ዳኞችም አሉ፤ እዚያ እርስ በርስ ይካሰሱ። 39 \v 39 ስለ ሌላ ጉዳይ የምትፈልጉት ነገር ካለ ግን፣ ችግሩ በመደነኛው ጉባኤ ይፈታል፤ 40 \v 40 ምክንያቱም በዛሬው ቀን የነበረው ዐመፅ ሳያስጠይቀን አይቀርም። የነበረው ግርግር መንሥኤ የለውም፤ እንዲህ ነው ብለን ልንገልጸውም አንችልም።” 41 \v 41 ይህንም ተናግሮ ጉባኤውን አሰናበተው።
\v 38 ስለዚህ ድሜጥሮስና ከእርሱ ጋር ያሉ አንጥረኞች የሚከሱት ሰው ካለ፣ ፍርድ ቤቱ ክፍት ነው፤ ዳኞችም አሉ፤ እዚያ እርስ በርስ ይካሰሱ። \v 39 ስለ ሌላ ጉዳይ የምትፈልጉት ነገር ካለ ግን፣ ችግሩ በመደነኛው ጉባኤ ይፈታል፤ \v 40 ምክንያቱም በዛሬው ቀን የነበረው ዐመፅ ሳያስጠይቀን አይቀርም። የነበረው ግርግር መንሥኤ የለውም፤ እንዲህ ነው ብለን ልንገልጸውም አንችልም።” \v 41 ይህንም ተናግሮ ጉባኤውን አሰናበተው።

View File

@ -1 +1 @@
\c 20 \v 1 \v 2 \v 3 1 ሁከቱ ካቆመ በኋላ፣ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱን አስጠርቶ አበረታታቸው። ከዚያም ተሰናበታቸውና ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣ። 2 በእነዚያም አካባቢ እያለፈ ያመኑትን እጅግ ካበረታታ በኋላ፣ ወደ ግሪክ ገባ። 3 እዚያም ሦስት ወር ተቀምጦ ወደ ሶርያ ለመሄድ ሲያስብ ሳለ አይሁድ አሤሩበት፤ ስለዚህ በመቄዶንያ አድርጎ ለመመለስ ወሰነ።
\c 20 1 \v 1 ሁከቱ ካቆመ በኋላ፣ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱን አስጠርቶ አበረታታቸው። ከዚያም ተሰናበታቸውና ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣ። 2 \v 2 በእነዚያም አካባቢ እያለፈ ያመኑትን እጅግ ካበረታታ በኋላ፣ ወደ ግሪክ ገባ። 3 \v 3 እዚያም ሦስት ወር ተቀምጦ ወደ ሶርያ ለመሄድ ሲያስብ ሳለ አይሁድ አሤሩበት፤ ስለዚህ በመቄዶንያ አድርጎ ለመመለስ ወሰነ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4 እስከ እስያ የሸኙትም የቤርያው የጴጥሮስ ልጅ ሱሲ፣ ከተሰሎንቄ የመጡት አርስጥሮኮስና ሲኮንዱስ፣ የደርቤኑ ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ፣ እንዲሁም ከእስያ የመጡት ቲኪቆስና ጥሮፊሞስ ነበሩ። 5 እነርሱም ወደ ፊታችን ቀድመው በጢሮአዳ ጠበቁን። 6 እኛም ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ፣ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በአምስት ቀን ውስጥ በጢሮአዳ ደረስንባቸው። እዚያም ሰባት ቀን ተቀመጥን።
4 \v 4 እስከ እስያ የሸኙትም የቤርያው የጴጥሮስ ልጅ ሱሲ፣ ከተሰሎንቄ የመጡት አርስጥሮኮስና ሲኮንዱስ፣ የደርቤኑ ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ፣ እንዲሁም ከእስያ የመጡት ቲኪቆስና ጥሮፊሞስ ነበሩ። 5 \v 5 እነርሱም ወደ ፊታችን ቀድመው በጢሮአዳ ጠበቁን። 6 \v 6 እኛም ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ፣ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በአምስት ቀን ውስጥ በጢሮአዳ ደረስንባቸው። እዚያም ሰባት ቀን ተቀመጥን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 7 እንጀራ ለመቊረስ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በተሰበሰብን ጊዜ፣ ጳውሎስ ለአመኑ ሰዎች ንግግር አደረገ። በሚቀጥሉት ቀናት ለመሄድ ዕቅድ አድርጎ ስለ ነበረ፣ እስከ እኩለ ሌሊት መናገሩን ቀጠለ። 8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራቶች ነበሩ።
7 \v 7 እንጀራ ለመቊረስ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በተሰበሰብን ጊዜ፣ ጳውሎስ ለአመኑ ሰዎች ንግግር አደረገ። በሚቀጥሉት ቀናት ለመሄድ ዕቅድ አድርጎ ስለ ነበረ፣ እስከ እኩለ ሌሊት መናገሩን ቀጠለ። 8 \v 8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራቶች ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9 አውጤኪስ የሚባል ወጣትም በመስኮት ተቀምጦ ሳለ እንቅልፍ ጭልጥ አድርጎ ወሰደው። ጳውሎስ ንግግሩን ባስረዘመ ጊዜ፣ ይህ ወጣት ገና ተኝቶ እንዳለ ከሦስተኛው ፎቅ ወደቀ፤ ሲያነሡትም ሞቶ ነበር። 10 ጳውሎስ ግን ወርዶ በላዩ ላይ ተዘርግቶ ዐቀፈውና፣ “በሕይወት ስላለ ከዚህ በኋላ አትታውኩ” አለ።
9 \v 9 አውጤኪስ የሚባል ወጣትም በመስኮት ተቀምጦ ሳለ እንቅልፍ ጭልጥ አድርጎ ወሰደው። ጳውሎስ ንግግሩን ባስረዘመ ጊዜ፣ ይህ ወጣት ገና ተኝቶ እንዳለ ከሦስተኛው ፎቅ ወደቀ፤ ሲያነሡትም ሞቶ ነበር። 10 \v 10 ጳውሎስ ግን ወርዶ በላዩ ላይ ተዘርግቶ ዐቀፈውና፣ “በሕይወት ስላለ ከዚህ በኋላ አትታውኩ” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11 እንደ ገናም በደረጃ ወደ ላይ ወጥቶ እንጀራ ቆርሶ በላ። ከዚህ በኋላ እስኪነጋ ድረስ ለረዥም ጊዜ ከእነርሱ ጋር ተነጋግሮ ተለይቶአቸው ሄደ። 12 ወጣቱንም ድኖ ከነሕይወት አምጡት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ።
11 \v 11 እንደ ገናም በደረጃ ወደ ላይ ወጥቶ እንጀራ ቆርሶ በላ። ከዚህ በኋላ እስኪነጋ ድረስ ለረዥም ጊዜ ከእነርሱ ጋር ተነጋግሮ ተለይቶአቸው ሄደ። 12 \v 12 ወጣቱንም ድኖ ከነሕይወት አምጡት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመሬት ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተን ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን።
\v 14 13 \v 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመሬት ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተን ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን።

View File

@ -308,6 +308,10 @@
"19-21",
"19-23",
"19-26",
"19-28"
"19-28",
"19-30",
"19-33",
"19-35",
"19-38"
]
}