diff --git a/14/14.txt b/14/14.txt index e427ce5..26883cc 100644 --- a/14/14.txt +++ b/14/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 ነገር ግን ሐዋርያቱ ባርናባስ ና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ግዜ ፣ልብሳቸውን ቀደው በመጮህ፤ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤ \v 15 እንዲህም አሉ፤«እናንተ ሰዎች»፤ለምን እነዚህን ነገሮች ትሰራላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፣ሰማያትን፣ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው። \v 16 እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው። \ No newline at end of file +\v 14 ነገር ግን ሐዋርያቱ፣ ባርናባስና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ጊዜ፣ ልብሳቸውን ቀደው በመጮኽ፣ ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤ \v 15 እንዲህም አሉ፤«እናንተ ሰዎች»፤ለምን እነዚህን ነገሮች ትሰራላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፣ሰማያትን፣ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው። \v 16 እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index e0e08e9..69e2d96 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -238,7 +238,6 @@ "14-05", "14-08", "14-11", - "14-14", "14-17", "14-19", "14-21",