Thu Aug 25 2016 07:09:01 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:09:02 -07:00
parent 471342fa32
commit cb8ddad045
7 changed files with 14 additions and 9 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 21 ከዚህ በኋላ ሕዝቡ ንጉሥ ይንገሥልን ብለው ጠየቁ፤ ስለሆነም እግዚአብሔር ከብንያም ነገድ የሆነውን የቂስን ልጅ ሳኦልን ለአርባ ዓመታት ሰጣቸው። 22 ከዚያም እግዚአብሔር እርሱን ከንጉሥነት ከሻረው በኋላ፣ ንጉሣቸው እንዲሆን ዳዊትን አስነሣ። እግዚአብሔር፣ ‘እንደ ልቤ የሆነውን የእሴይን ልጅ ዳዊትን እገኘሁ እርሱ እኔ የምፈልገውን ሁሉ ያደርጋል’ ብሎ ነበር።
\v 21 ከዚህ በኋላ ሕዝቡ ንጉሥ ይንገሥልን ብለው ጠየቁ፤ ስለሆነም እግዚአብሔር ከብንያም ነገድ የሆነውን የቂስን ልጅ ሳኦልን ለአርባ ዓመታት ሰጣቸው። \v 22 ከዚያም እግዚአብሔር እርሱን ከንጉሥነት ከሻረው በኋላ፣ ንጉሣቸው እንዲሆን ዳዊትን አስነሣ። እግዚአብሔር፣ ‘እንደ ልቤ የሆነውን የእሴይን ልጅ ዳዊትን እገኘሁ እርሱ እኔ የምፈልገውን ሁሉ ያደርጋል’ ብሎ ነበር።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠ እኛ አዳኝ ኢየሱስን ለእስራኤል አመጣ።
24 ይህ መሆን የጀመረው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት፣ ዮሐንስ መጀመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐን ጥምቀት ባወጀ ጊዜ ነው። 25 ዮሐንስ ሥራውን እንደ ጨረሰ እንዲህ አለ፤ ‘ማን እንደ ሆንሁ ታስባላችሁ? እኔ እርሱ አይደለሁም። ነገር ግን ስሙ፤ የጫማውን ማሰሪያ መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ በኋላ እርሱ ይመጣል።’
\v 23 ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠ እኛ አዳኝ ኢየሱስን ለእስራኤል አመጣ።
\v 24 ይህ መሆን የጀመረው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት፣ ዮሐንስ መጀመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐን ጥምቀት ባወጀ ጊዜ ነው። \v 25 ዮሐንስ ሥራውን እንደ ጨረሰ እንዲህ አለ፤ ‘ማን እንደ ሆንሁ ታስባላችሁ? እኔ እርሱ አይደለሁም። ነገር ግን ስሙ፤ የጫማውን ማሰሪያ መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ በኋላ እርሱ ይመጣል።’

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 26 ወንድሞች፣ የአብርሃም ዘር ልጆች፣ በመካከላችሁም እግዚአብሔርን የሚያመልኩ፣ የዚህ ድነት መልእክት የተላከው ለእኛ ነው። 27 በኢየሩሳሌም የሚኖሩ፣ አለቆቻቸውም በእርግጥ ኢየሱስን አላወቁትም፤ በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትንም ድምፅ በእውነት አልተረዱም፤ ስለሆነም በኢየሱስ ላይ ሞት በመፍረድ የነቢያትን ቃል ፈጸሙ።
\v 26 ወንድሞች፣ የአብርሃም ዘር ልጆች፣ በመካከላችሁም እግዚአብሔርን የሚያመልኩ፣ የዚህ ድነት መልእክት የተላከው ለእኛ ነው። \v 27 በኢየሩሳሌም የሚኖሩ፣ አለቆቻቸውም በእርግጥ ኢየሱስን አላወቁትም፤ በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትንም ድምፅ በእውነት አልተረዱም፤ ስለሆነም በኢየሱስ ላይ ሞት በመፍረድ የነቢያትን ቃል ፈጸሙ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 \v 29 28 ምንም እንኳ በእርሱ ላይ ለሞት የሚያበቃ ምክንያት ባያገኙም፣ እንዲገድለው ጲላጦስን ለመኑት። 29 ስለ እርሱ የተጻፈውን ሁሉ በፈጸሙ ጊዜም፣ ከእንጨት ላይ አውርደው በመቃብር አኖሩት።
\v 28 ምንም እንኳ በእርሱ ላይ ለሞት የሚያበቃ ምክንያት ባያገኙም፣ እንዲገድለው ጲላጦስን ለመኑት። \v 29 ስለ እርሱ የተጻፈውን ሁሉ በፈጸሙ ጊዜም፣ ከእንጨት ላይ አውርደው በመቃብር አኖሩት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 \v 31 30 እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው። 31 ከእርሱ ጋር ከገሊላ ወደ ኢየሩሳሌም የወጡት ብዙዎች ለአያሌ ቀናት ዐዩት። እነዚህ ሰዎች አሁን ለሕዝቡ የሚናገሩ የእርሱ ምስክሮች ናቸው።
\v 30 እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው። \v 31 ከእርሱ ጋር ከገሊላ ወደ ኢየሩሳሌም የወጡት ብዙዎች ለአያሌ ቀናት ዐዩት። እነዚህ ሰዎች አሁን ለሕዝቡ የሚናገሩ የእርሱ ምስክሮች ናቸው።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 32 \v 33 \v 34 32 ስለሆነም እኛ ለአባቶቻችን ስለ ተሰጠው ተስፋ የሚናገር የምሥራች እናመጣላችኋለን፤ 33 እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሙታን በማስነሣት እነዚህን ተስፋዎች ለእኛ ለልጆቻቸው ጠብቆአል። ይህም ደግሞ በሁለተኛው መዝሙር፦
‘አንተ ልጄ ነህ፣ እኔ ዛሬ ወለድሁህ’ ተብሎ የተጻፈ ነው።’ 34 ደግሞም ሥጋው እንዳይበሰብስ ከሙታን እንዳስነሣው፦ ‘የተቀደሰውንና እውነተኛውን የዳዊት በረከት እሰጥሃለሁ’ ብሎ ተናግሯል።
32 \v 32 ስለሆነም እኛ ለአባቶቻችን ስለ ተሰጠው ተስፋ የሚናገር የምሥራች እናመጣላችኋለን፤ 33 \v 33 እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሙታን በማስነሣት እነዚህን ተስፋዎች ለእኛ ለልጆቻቸው ጠብቆአል። ይህም ደግሞ በሁለተኛው መዝሙር፦
‘አንተ ልጄ ነህ፣ እኔ ዛሬ ወለድሁህ’ ተብሎ የተጻፈ ነው።’ 34 \v 34 ደግሞም ሥጋው እንዳይበሰብስ ከሙታን እንዳስነሣው፦ ‘የተቀደሰውንና እውነተኛውን የዳዊት በረከት እሰጥሃለሁ’ ብሎ ተናግሯል።

View File

@ -215,6 +215,11 @@
"13-11",
"13-13",
"13-16",
"13-19"
"13-19",
"13-21",
"13-23",
"13-26",
"13-28",
"13-30"
]
}