diff --git a/15/33.txt b/15/33.txt index ce143d2..a67bc0b 100644 --- a/15/33.txt +++ b/15/33.txt @@ -1 +1 @@ -\v 33 በዚያም ጥቂት ጊዜ ከተቀመጡ በኋላ፣ከወንድሞች በሰላም ተሰናብተው ወደ ላኳቸው ሄዱ። \v 34 ሲላስ ግን እዚያው መቆየት መልካም መስሎ ታየው። \v 35 ጳውሎስና በርናባስም ከሌሎች ብዙ ሰዎች ጋር የጌታን ቃል እያስተማሩና እየሰበኩ በአንጾኪያ ተቀመጡ። \ No newline at end of file +\v 33 በዚያም ጥቂት ጊዜ ከተቀመጡ በኋላ፣ከወንድሞች በሰላም ተሰናብተው ወደ ላኳቸው ሄዱ። \v 34 ሲላስ ግን እዚያው መቆየት መልካም መስሎ ታየው። \v 35 ጳውሎስና በርናባስ ግን የጌታን ቃል ባስተማሩበትና በሰበኩበት በአንጾኪያ ከሌሎች ብዙ ሰዎች ጋር ተቀመጡ። \ No newline at end of file