From c5a3aa4c50047fe2875583de311fa00caca28bf1 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Tue, 23 Aug 2016 09:28:40 -0700 Subject: [PATCH] Tue Aug 23 2016 09:28:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 06/01.txt | 1 + 06/02.txt | 1 + 06/05.txt | 1 + 06/07.txt | 1 + 06/08.txt | 1 + 5 files changed, 5 insertions(+) create mode 100644 06/01.txt create mode 100644 06/02.txt create mode 100644 06/05.txt create mode 100644 06/07.txt create mode 100644 06/08.txt diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt new file mode 100644 index 0000000..054b103 --- /dev/null +++ b/06/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 6 \v 1 1 በእነዚህ ወራት የደቀ መዛሙርት ቊጥር እየበዛ በሄደ ጊዜ፣ ከግሪክ የመጡት አይሁድ በዕብራውያን ላይ ማጕረምረም ጀመሩ፤ ምክንያቱም መበለቶቻቸው በየዕለቱ የምግብ ዕደላ ላይ ቸል ተብለውባቸው ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/06/02.txt b/06/02.txt new file mode 100644 index 0000000..8ac4baf --- /dev/null +++ b/06/02.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 2 \v 3 \v 4 2 ዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ደቀ መዛሙርቱን ሁሉ ጠርተው እንዲህ አሏቸው፤ “የምግብ አገልግሎትን ለመስጠት ብለን የእግዚአብሔርን ቃል መተው ለእኛ ተገቢ አይደለም። 3 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፣ በዚህ ኀላፊነት ላይ ልንሾማቸው የምንችል መልካም አርአያነት ያላቸውን፣ መንፈስና ጥበብ የሞላባቸውን ሰባት ሰዎች ከእናንተ መካከል ምረጡ። 4 እኛ ግን ሁልጊዜ በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንቀጥላለን።” \ No newline at end of file diff --git a/06/05.txt b/06/05.txt new file mode 100644 index 0000000..cc34a7b --- /dev/null +++ b/06/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 5 \v 6 5 ንግግራቸው ሕዝቡን ሁሉ ደስ አሰኘ። ስለዚህ እምነትና መንፈስ የሞላበትን እስጢፋኖስን፣ ፊልጶስን፣ ጵርኮሮስን፣ ኒቃሮናን፣ ጢሞናን፣ ጳርሜናንና ወደ ይሁዲነት ገብቶ የነበረውን አንጾኪያዊውን ኒቆላዎስን መረጡ። 6 አማኞቹ እነዚህን ሰዎች በጸለዩላቸውና ከዚያም እጃቸውን በላያቸው በጫኑት በሐዋርያት ፊት አቀረቧቸው። \ No newline at end of file diff --git a/06/07.txt b/06/07.txt new file mode 100644 index 0000000..5a04dae --- /dev/null +++ b/06/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 7 ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል አደገ፤ የደቀ መዛሙርት ቊጥርም በኢየሩሳሌም ውስጥ በብዛት ጨመረ፤ ከካህናትም ብዙዎቹ ለእምነት ታዛዦች ሆኑ። \ No newline at end of file diff --git a/06/08.txt b/06/08.txt new file mode 100644 index 0000000..bff04e1 --- /dev/null +++ b/06/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 8 \v 9 8 እስጢፋኖስ ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ታላላቅ ድንቆችንና ምልክቶችን ያደርግ ነበር። 9 ነገር ግን ነጻ የወጡት ሰዎች ምኵራብ ከሚባለው ምኵራብ፣ ከቀሬናና ከእስክንድርያ፣ ከኪልቅያና ከእስያም የሆኑ ጥቂት ሰዎች ተነሡ። እነዚህ ሰዎች ከእስጢፋኖስ ጋር ይከራከሩ ነበር። \ No newline at end of file