Tue Aug 01 2017 17:14:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
f21ffa67d0
commit
c5927b2353
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 21 ከዚህ በኋላ፣ ሕዝቡ ንጉሥ ይንገሥልን ብለው ጠየቁ፤ ስለሆነም እግዚአብሔር ከብንያም ነገድ የሆነውን የቂስን ልጅ ሳኦልን ለአርባ ዓመታት ሰጣቸው። \v 22 ከዚያም እግዚአብሔር እርሱን ከንጉሥነት ከሻረው በኋላ፣ ንጉሣቸው እንዲሆን ዳዊትን አስነሣ። እግዚአብሔር፣ ‘እንደ ልቤ የሆነውን የእሴይን ልጅ ዳዊትን እገኘሁ እርሱ እኔ የምፈልገውን ሁሉ ያደርጋል’ ብሎ ነበር።
|
||||
\v 21 ከዚህ በኋላ፣ ሕዝቡ ንጉሥ ይንገሥልን ብለው ጠየቁ፤ ስለሆነም፣ እግዚአብሔር ከብንያም ነገድ የሆነውን የቂስን ልጅ ሳኦልን ለአርባ ዓመታት ሰጣቸው። \v 22 ከዚያም እግዚአብሔር እርሱን ከንጉሥነት ከሻረው በኋላ፣ ንጉሣቸው እንዲሆን ዳዊትን አስነሣ። እግዚአብሔር፣ ‘እንደ ልቤ የሆነውን የእሴይን ልጅ ዳዊትን አገኘሁ፤ እርሱ እኔ የምፈልገውን ሁሉ ያደርጋል’ በማለት ስለ ዳዊት ተናግሮ ነበር።
|
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
\v 23 ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠ እኛ አዳኝ ኢየሱስን ለእስራኤል አመጣ።
|
||||
\v 24 ይህ መሆን የጀመረው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት፣ ዮሐንስ መጀመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐን ጥምቀት ባወጀ ጊዜ ነው። \v 25 ዮሐንስ ሥራውን እንደ ጨረሰ እንዲህ አለ፤ ‘ማን እንደ ሆንሁ ታስባላችሁ? እኔ እርሱ አይደለሁም። ነገር ግን ስሙ፤ የጫማውን ማሰሪያ መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ በኋላ እርሱ ይመጣል።’
|
||||
\v 23 ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠ አዳኝ ኢየሱስን ለእስራኤል አመጣ።
|
||||
\v 24 ይህ መሆን የጀመረው ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት፣ ዮሐንስ መጀመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሐን ጥምቀት ባወጀ ጊዜ ነው። \v 25 ዮሐንስ ሥራውን እንደ ጨረሰ እንዲህ አለ፤ ‘ማን እንደ ሆንሁ ታስባላችሁ? እኔ እርሱ አይደለሁም። ነገር ግን ስሙ፤ የጫማውን ማሰሪያ መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ በኋላ እርሱ ይመጣል።’
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 26 ወንድሞች፣ የአብርሃም ዘር ልጆች፣ በመካከላችሁም እግዚአብሔርን የሚያመልኩ፣ የዚህ ድነት መልእክት የተላከው ለእኛ ነው። \v 27 በኢየሩሳሌም የሚኖሩ፣ አለቆቻቸውም በእርግጥ ኢየሱስን አላወቁትም፤ በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትንም ድምፅ በእውነት አልተረዱም፤ ስለሆነም በኢየሱስ ላይ ሞት በመፍረድ የነቢያትን ቃል ፈጸሙ።
|
||||
\v 26 ወንድሞች፣ የአብርሃም ዘር ልጆች፣ እግዚአብሔርንም የምታመልኩ ሆይ የሚያመልኩ፣ የዚህ ድነት መልእክት የተላከው ለእኛ ነው። \v 27 በኢየሩሳሌም የሚኖሩ፣ አለቆቻቸውም በእርግጥ ኢየሱስን አላወቁትም፤ በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትንም ድምፅ በእውነት አልተረዱም፤ ስለሆነም በኢየሱስ ላይ ሞት በመፍረድ የነቢያትን ቃል ፈጸሙ።
|
|
@ -219,8 +219,8 @@
|
|||
"13-13",
|
||||
"13-16",
|
||||
"13-19",
|
||||
"13-21",
|
||||
"13-23",
|
||||
"13-26",
|
||||
"13-28",
|
||||
"13-30",
|
||||
"13-32",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue