Thu Aug 03 2017 12:19:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-03 12:19:38 +03:00
parent 2f540a237c
commit c5476291f7
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ ጳውሎስ በርናባስን፣ «ተመልሰን የጌታን ቃል በሰበክንበት ከተማ ሁሉ ያሉትን ወንድሞች እንጐብኝ፤ በምን ሁኔታ እንዳሉም እንወቅ» አለ። \v 37 በርናባስም ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስን ደግሞ ከእነሱ ጋር ይዞ ለመሄድ ፈለገ። \v 38 ጳውሎስ ግን ማርቆስን ይዞ መሄድ አልፈለገም፤ምክንያቱም ከዚህ ቀደም ከእነሱ ጋር ለሥራ ከመሄድ ፋንታ፣በጵንፍልያ ተለይቶአቸው ቀርቶ ነበር።
\v 36 ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ ጳውሎስ በርናባስን፣ «ተመልሰን የጌታን ቃል በሰበክንበት ከተማ ሁሉ ያሉትን ወንድሞች እንጐብኝ፤ በምን ሁኔታ እንዳሉም እንወቅ» አለ። \v 37 በርናባስም ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስን ደግሞ ከእነሱ ጋር ይዞ ለመሄድ ፈለገ። \v 38 ጳውሎስ ግን ማርቆስን ይዞ መሄድ አልፈለገም፤ ምክንያቱም ማርቆስ ከዚህ ቀደም ከእነርሱ ጋር ለሥራ በመሄድ ፈንታ፣ በጵንፍልያ ተለይቶአቸው ቀርቶ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 በመካከላቸው ከፍተኛ አለምስማማት ስለተፈጠረም ተለያዩ፤በርናባሳም ማርቆስን ይዞ ወደ ቆጵሮስ በመርከብ ሄደ። \v 40 ጳውሎስ ግን ሲላስን መርጦ፣ወንድሞች ለጌታ ጸጋ ከሰጡት በኋላ፣ተለይቶአቸው ሄደ። \v 41 ከዚያም አብያተ ክርስቲያነትን እያበረታታ በሶሪያና በኪልቅያ ይዞር ነበር።
\v 39 በመካከላቸው ከፍተኛ አለምስማማት ስለ ተፈጠረም፣ ተለያዩ፤ በርናባስም ማርቆስን ይዞ ወደ ቆጵሮስ በመርከብ ሄደ። \v 40 ጳውሎስ ግን ሲላስን መርጦ፣ወንድሞች ለጌታ ጸጋ ከሰጡት በኋላ፣ተለይቶአቸው ሄደ። \v 41 ከዚያም አብያተ ክርስቲያነትን እያበረታታ በሶሪያና በኪልቅያ ይዞር ነበር።

View File

@ -258,7 +258,7 @@
"15-27",
"15-30",
"15-33",
"15-39",
"15-36",
"16-01",
"16-04",
"16-06",