Tue Aug 01 2017 17:46:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 17:46:55 +03:00
parent de3b62265f
commit c28b2cc73a
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 በእግሩ መቆም የማይችልና ሽባ ከእናቱም ማፀን ጀምሮ አንካሳ የሆነ አንድ ሰው ተቀምጦ ነበር። \v 9 ይህ ሰው ጳውሎስ ሲናገር ሰማ። ጳውሎስም ዐይኑን ተከትሎ ይህን ሰው ሲመለከት ለመዳን የሚያስችል እምነት እንዳለው አየ። \v 10 ስለዚህ ድምፁን ከፍ አድርጎ፣ “ቀጥ ብለህ በእግርህ ቁም” አለው፤ ሰውየውም ብድ ብሎ ተነሣና ወዲያ ወዲህ ይመላለስ ጀመር።

@ -1,2 +1,2 @@
\v 11 ሕዝቡም ጳውሎስ ያደረገውን ባዩ ጊዜ፣ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፣በሊቃኦንኛ ቋንቋ፣«አማልክት በሰዎች መልክ ወደ እኛ ወርደዋል»አሉ። \v 12 ስለዚህም ባርናባስ «ድያ» አሉት ፤ጳውሎስም ዋነኛ ተናጋሪ ስለ ነበር ፣«ሄርሜን»አሉት።
\v 11 ሕዝቡም ጳውሎስ ያደረገውን ባዩ ጊዜ፣ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፣ በሊቃኦንኛ ቋንቋ፣«አማልክት በሰዎች መልክ ወደ እኛ ወርደዋል»አሉ። \v 12 ስለዚህም ባርናባስ «ድያ» አሉት ፤ጳውሎስም ዋነኛ ተናጋሪ ስለ ነበር ፣«ሄርሜን»አሉት።
\v 13 ቤተ ጣዖቱ በከተማው የድያ ውጪ የነበረው በሬዎችንና የአበባ ጉንጉን ይዞ ወደ ከተማይቱ በር መጣ፤እርሱና ሕዝቡም መስዋዕት ሊያቀርቡላቸው ፈለጉ።

View File

@ -236,7 +236,7 @@
"14-01",
"14-03",
"14-05",
"14-11",
"14-08",
"14-14",
"14-17",
"14-19",