diff --git a/24/01.txt b/24/01.txt index 2065d82..3d69c9b 100644 --- a/24/01.txt +++ b/24/01.txt @@ -1 +1 @@ -ከዐሥር ቀናት በኋላ፣ ሊቀ ካህኑ አናንያ፣ አንዳንድ ሽማግሌዎች እና ነገር ዐዋቂው(ተናጋሪው) ጠርጡልዮን ወደዚያ ሄዱ። እነዚህ ሰዎች ወድ አገረ ገዡ ቀርበው በጳውሎስ ላይ ክስ አቀረቡበት። ጳውሎስ በአገረ ገዡ ፊት በቆመ ጊዜ ጠርጡልዮስ ጳውሎስን መክሰስ ጀመረ፤ አገረ ገዡንም እንዲህ አለው፤ « ታላቅ ሰላም ያገኘነው በአንተ ምክንያት ነው፤ የአንተ አርቆ አስተዋይነት ለሕዝባችን መልካም ተሓድሶ አስገኝቷል፤ ስለዚህ እጅግ የተመሰገንህ ፊሊክስ ሆይ! እኛ አንተ የምትሠራቸውን ሥራዎች ሁሉ በምስጋና እንቀበላቸዋለን። \ No newline at end of file +\c 24 \v 1 \v 3 ከዐሥር ቀናት በኋላ፣ ሊቀ ካህኑ አናንያ፣ አንዳንድ ሽማግሌዎች እና ነገር ዐዋቂው(ተናጋሪው) ጠርጡልዮን ወደዚያ ሄዱ። እነዚህ ሰዎች ወድ አገረ ገዡ ቀርበው በጳውሎስ ላይ ክስ አቀረቡበት። \v 2 ጳውሎስ በአገረ ገዡ ፊት በቆመ ጊዜ ጠርጡልዮስ ጳውሎስን መክሰስ ጀመረ፤ አገረ ገዡንም እንዲህ አለው፤ « ታላቅ ሰላም ያገኘነው በአንተ ምክንያት ነው፤ የአንተ አርቆ አስተዋይነት ለሕዝባችን መልካም ተሓድሶ አስገኝቷል፤ ስለዚህ እጅግ የተመሰገንህ ፊሊክስ ሆይ! እኛ አንተ የምትሠራቸውን ሥራዎች ሁሉ በምስጋና እንቀበላቸዋለን። \ No newline at end of file