Wed Aug 24 2016 16:44:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 16:44:58 +03:00
parent a944bcdb20
commit b23629df20
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 10 10. ገዡ ግን እንዲናገር ሲጠይቀው ፣ጳውሎስ እንዲህ ብሎ መልስ ሰጠ፤«አንተ ለብዙ ዓመታት ለዚህ» ሕዝብ ፈራጅ መሆንህን አውቃለው ፤ስለ ሆነም ደስ እያለኝ ስለ ራሴ እገልጽልሃለው። \v 11 11. ለማምለክ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከአሥራ ሁለት ቀናት እንደማይበልጥ አንተ መርምረህ ልትደርስበት \v 12 ትችላለህ፤12።እነርሱ በቤተ መቅደስ በገኙኝ ጊዜም፣ ከማንም ጋር አልተከራከርኩም፤ በምኩራቦችም ሆነ በከተማ ህዝብን አልቀሰቀስሁም፤
\v 13 13. አሁን በእኔ ላይ የሚያቀርቡትም ክስ ሊያረጋግጡልኝ አይችሉም።
\v 10 ገዡ ግን እንዲናገር ሲጠይቀው ፣ጳውሎስ እንዲህ ብሎ መልስ ሰጠ፤«አንተ ለብዙ ዓመታት ለዚህ» ሕዝብ ፈራጅ መሆንህን አውቃለው ፤ስለ ሆነም ደስ እያለኝ ስለ ራሴ እገልጽልሃለው። \v 11 ለማምለክ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከአሥራ ሁለት ቀናት እንደማይበልጥ አንተ መርምረህ ልትደርስበት ትችላለህ፤ \v 12 እነርሱ በቤተ መቅደስ በገኙኝ ጊዜም፣ ከማንም ጋር አልተከራከርኩም፤ በምኩራቦችም ሆነ በከተማ ህዝብን አልቀሰቀስሁም፤ \v 13 አሁን በእኔ ላይ የሚያቀርቡትም ክስ ሊያረጋግጡልኝ አይችሉም።

2
24/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. ነገር ግን ለአንተ ይህን እነግርሃለው ፤ እነርሱ የእምነት ክፍል ብለው እንደሚጠሩት እኔም በዚያ ተመሳሳይ መንገድ የአባቶቻችንን አምላክ አገለግላለው።በሕግና በነቢያ ለተጻፈው ሁሉ የታመንሁ ነኝ።
15. ልክ እነዚህ ሰዎችደግሞ እንደሚጠብቁት፣ ስለሚመጣው የሙታን ማለትም የጻድቃንና የኃጥአን ትንሣኤ በእግዚአብሔር ላይ እምነት አለኝ።16. በዚህም በሁሉም ነገር በእግዚአብሕርና በሰዎች ፊት ነቀፋ የሌለበት ሕሊና እንዲኖረኝ እሠራለሁ።

View File

@ -70,6 +70,7 @@
"23-34",
"24-01",
"24-04",
"24-07"
"24-07",
"24-10"
]
}