Tue Aug 08 2017 11:48:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:48:02 +03:00
parent 586eeab243
commit b04ef1c4bf
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ነገር ግን ወታደራዊው መኰንን ሉስዮስ መጥቶ፣ ጳውሎስን በኀይል ከእጃችን ወሰደው ። \v 8 አንተም ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ ጳውሎስን በምትጠይቀው ጊዜ ለምን እንደምንከሰው ልታውቅ ትችላለህ።» \v 9 አይሁድም አንድ ላይ ሆነው ጳውሎስን ከሰሱ፤ይህም ሁሉ እውነት ነው አሉ
\v 7 ነገር ግን ወታደራዊው መኰንን ሉስዮስ መጥቶ፣ ጳውሎስን በኀይል ከእጃችን ወሰደው። \v 8 አንተም ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ ጳውሎስን በምትጠይቀው ጊዜ ለምን እንደምንከሰው ልታውቅ ትችላለህ።» \v 9 አይሁድም አንድ ላይ ሆነው ጳውሎስን ከሰሱት፤ ነገሮቹም ሁሉ እውነት መሆናቸውን ተናገሩ

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 ገዡ ግን እንዲናገር ሲጠይቀው ፣ጳውሎስ እንዲህ ብሎ መልስ ሰጠ፤«አንተ ለብዙ ዓመታት ለዚህ» ሕዝብ ፈራጅ መሆንህን አውቃለው ፤ስለ ሆነም ደስ እያለኝ ስለ ራሴ እገልጽልሃለው። \v 11 ለማምለክ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከአሥራ ሁለት ቀናት እንደማይበልጥ አንተ መርምረህ ልትደርስበት ትችላለህ፤ \v 12 እነርሱ በቤተ መቅደስ በገኙኝ ጊዜም፣ ከማንም ጋር አልተከራከርኩም፤ በምኩራቦችም ሆነ በከተማ ህዝብን አልቀሰቀስሁም፤ \v 13 አሁን በእኔ ላይ የሚያቀርቡትም ክስ ሊያረጋግጡልኝ አይችሉም።
\v 10 ገዡ ግን እንዲናገር ሲጠይቀው፣ ጳውሎስ እንዲህ ብሎ መልስ ሰጠ፤ «አንተ ለብዙ ዓመታት ለዚህ» ሕዝብ ፈራጅ መሆንህን አውቃለው፤ስለ ሆነም ደስ እያለኝ ስለ ራሴ እገልጽልሃለው። \v 11 ለማምለክ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከአሥራ ሁለት ቀናት እንደማይበልጥ አንተ መርምረህ ልትደርስበት ትችላለህ፤ \v 12 እነርሱ በቤተ መቅደስ በገኙኝ ጊዜም፣ ከማንም ጋር አልተከራከርኩም፤ በምኩራቦችም ሆነ በከተማ ህዝብን አልቀሰቀስሁም፤ \v 13 አሁን በእኔ ላይ የሚያቀርቡትም ክስ ሊያረጋግጡልኝ አይችሉም።

View File

@ -378,7 +378,7 @@
"23-34",
"24-01",
"24-04",
"24-10",
"24-07",
"24-14",
"24-17",
"24-20",