diff --git a/15/15.txt b/15/15.txt index e4a6482..21083d7 100644 --- a/15/15.txt +++ b/15/15.txt @@ -1,7 +1,7 @@ -\v 15 የነቢያት ቃል ከዚህ ጋር ይስማማል እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤ +\v 15 የነቢያት ቃል ከዚህ ጋር ይስማማል እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤ \v 16 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ እመለሳለሁ፤ ፍርስራሹንም መልሼ እተክላለሁ፤ እንደገናም ዐድሳለሁ፤ \v 17 ይኸውም የተረፉት ሰዎችና በስሜ የተጠሩ አሕዛብ፣ እግዚአብሔርን እንዲፈልጉ ነው። - \v 18 እነዚህ ጥንታዊ ነገሮች እንዲታወቁ የሚያደርግ ፣ጌታ የሚለው ይህን ነው ። \ No newline at end of file + \v 18 እነዚህ ጥንታዊ ነገሮች እንዲታወቁ የሚያደርግ ጌታ የሚለው ይህን ነው። \ No newline at end of file diff --git a/15/19.txt b/15/19.txt index f79cc3a..40069d7 100644 --- a/15/19.txt +++ b/15/19.txt @@ -1 +1 @@ -\v 19 ስለዚህ የእኔ ሐሳብ ከአሕዛብ ወደ እግዚአብሔር የተመለሱትን እንዳናስጨንቃቸው ነው፤ \v 20 ነገር ግን በጣዖታት ከመርከስ፣ከዝሙት፤ከታነቀና ከደም እንዲርቁ እንጻፍላቸው። \v 21 ሙሴስ ከጥንት ዘመናት ጀምሮ በከተሞች ሁሉ በየሰንበታቱበምኩራብ የሚሰብኩት ና የሚያነቡት ሰዎች አሉት።» \ No newline at end of file +\v 19 ስለዚህ የእኔ ዐሳብ ከአሕዛብ ወደ እግዚአብሔር የተመለሱትን እንዳናስጨንቃቸው ነው፤ \v 20 ነገር ግን በጣዖታት ከመርከስ፣ ከዝሙት፣ ከታነቀና ከደም እንዲርቁ እንጻፍላቸው። \v 21 ሙሴስ ከጥንት ዘመናት ጀምሮ በከተሞች ሁሉ በየሰንበታቱ በምኵራብ የሚሰብኩና የሚያነቡ ሰዎች አሉትና።» \ No newline at end of file diff --git a/15/22.txt b/15/22.txt index c30a80d..8e90f0e 100644 --- a/15/22.txt +++ b/15/22.txt @@ -1 +1 @@ -\v 22 ስለዚህ ከቤተክርስቲያን መሪዎች በርስያን የተባለው ይሁዳንና ሲላስን መርጠው ፣ከጳውሎስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ መላክ ለሐዋርያትና ለሽማግሌዎች፣ ለቤተክርስቲያን ሁሉ ጋር መልካም መስሎ ታያቸው ። \v 23 እንዲህም ብለው ጻፉ፤«ለሐዋርያት ፤ለሽማግሌዎችና ወንድሞች ፤እንዲሁም በአንጾኪያ፣ በሶሪያና በኳልቅያ ለሚገኙ ከአህዛብ ወገን ለሆኑ ወንድሞች ፤ሰላም ለእናንተ ይሁን።» \ No newline at end of file +\v 22 ስለዚህ ከቤተ ክርስቲያን መሪዎች በርስያን የተባለው ይሁዳንና ሲላስን መርጠው ፣ከጳውሎስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ መላክ ለሐዋርያትና ለሽማግሌዎች፣ ለቤተክርስቲያን ሁሉ ጋር መልካም መስሎ ታያቸው ። \v 23 እንዲህም ብለው ጻፉ፤«ለሐዋርያት ፤ለሽማግሌዎችና ወንድሞች ፤እንዲሁም በአንጾኪያ፣ በሶሪያና በኳልቅያ ለሚገኙ ከአህዛብ ወገን ለሆኑ ወንድሞች ፤ሰላም ለእናንተ ይሁን።» \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a4071a1..5928ef5 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -251,8 +251,8 @@ "15-10", "15-12", "15-13", + "15-15", "15-19", - "15-22", "15-24", "15-27", "15-30",