diff --git a/05/22.txt b/05/22.txt index bdd0296..98f35d7 100644 --- a/05/22.txt +++ b/05/22.txt @@ -1 +1 @@ -\v 22 ነገር ግን የተላኩት መኰንኖች በወኅኒው ውስጥ አላገኗቸውም፤ ተመልሰው በመሄድም ለሸንጎው ተናገሩ፣ \v 23 “ወህኒ ቤቱን በደኅና እንደተቆለፈና ጠባቂዎችም በር ላይ እንደ ቆሙ አግኝተናል፤ በከፈትነው ጊዜ ግን በውስጥ ማንንም አላገኘንም።” \ No newline at end of file +\v 22 ነገር ግን የተላኩት መኰንኖች በወኅኒው ውስጥ አላገኟቸውም፤ ተመልሰው በመሄድም እንዲህ ብለው ተናገሩ፣ \v 23 “ወኅኒው ቤቱን በደኅና እንደተቆለፈና ጠባቂዎችም በር ላይ እንደ ቆሙ አግኝተናል፤ በከፈትነው ጊዜ ግን በውስጥ ማንንም አላገኘንም።” \ No newline at end of file