Fri Jun 30 2017 11:43:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 11:43:41 +03:00
parent 1b42ddb0fd
commit aae74b1bfc
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
22/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9 ከእኔ ጋር የነበሩትም ብርሃኑን አዩ፤ ነገር ግን የተናገረኝን ድምፅ አልሰሙም። 10 እኔም፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ምን ማድረግ ይገባኛል? አልሁ። ጌታም ‘ተነሥና ወደ ደማስቆ ሂድ፤ ማድረግ የሚገባህን ሁሉ እዚያ ይነግሩሃል’ አለኝ። 11 ከዚያ ብርሃን ድምቀት የተነሣም አንዳች ማየት አልቻልሁም፤ ስለዚህ ከእኔ ጋር በነበሩ ሰዎች እጅ እየተመራሁ ወደ ደማስቆ ገባሁ።

1
22/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 \v 13 12 ለሕጉ በትጋት የሚታዝዝና አይሁድ የሆኑ ነዋሪዎች መልካምነቱን የመሰከሩለት፣ አናንያ የሚባል አንድ ሰው አገኘሁ። 13 እርሱም ወደ እኔ መጥቶ አጠገቤ በመቆም፣ ‘ወንድሜ ሳውል፤ ዐይንህን ገልጠህ እይ’ አለኝ። እኔም በዚያው ቅጽበት አየሁት።

1
22/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14 እርሱም እንዲህ አለኝ፤ ‘ቅዱሱን እንድታይና ከገዛ አፉ የሚወጣውን ድምፅ እንድትሰማ፣ የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን እንድታውቅ መርጦሃል፤ 15 ምክንያቱም ስለ አየኸውና ስለ ሰማኸው ነገር ለሰዎች ሁሉ ምስክር ትሆንለታለህ። 16 ስለዚህ አሁን ለምን ታመነታለህ? ተነሥ፤ ስሙን እየጠራህ ተጠመቅና ከኃጢአትህ ታጠብ።

1
22/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 \v 18 17 ወደ ኢየሩሳሌም ከተመለስሁ በኋላም፣ በቤተ መቅደስ እየጸለይሁ ሳለሁ፣ ሸለብ አድርጎኝ ሰመመን ውስጥ ገባሁ። 18 እርሱም፣ ‘ከኢየሩሳሌም ቶሎ ብለህ ውጣ፤ ምክንያቱም ስለ እኔ የምትናገረውን ምስክርነትህን አይቀበሉህም’ ሲለኝ አየሁ።