Tue Aug 08 2017 12:46:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 12:46:03 +03:00
parent 5f8db5a8ee
commit aa8a384d66
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 አሁን እዚህ ለፍርድ የቆምሁት እግዚአብሔር ለአባቶቻችን የሰጠውን ተስፋ የምፈልግ በመሆኔ ነው። \v 7 በዚህ ምክንያት ዐሥራ ሁለቱ ነገዶቻችን ቀንና ሌሊት በቅንነት እግዚአብሔርን ያገለግላሉ፤እኛም ወደ እርሱ ለመድረስ ተስፋ እናደርጋለን። ንጉሥ ሆይ አይሁድ እኔን የሚከሱኝ ስለዚህ ተስፋ ነው! \v 8 እግዚአብሔር ሙታንን እንደሚያስነሣ አይታመልመ ብላችሁ ለምን ታስባላችሁ?
\v 6 አሁን እዚህ ለፍርድ የቆምሁት እግዚአብሔር ለአባቶቻችን የሰጠውን ተስፋ የምፈልግ በመሆኔ ነው። \v 7 በዚህ ምክንያት ዐሥራ ሁለቱ ነገዶቻችን ቀንና ሌሊት በቅንነት እግዚአብሔርን ያገለግላሉ፤ እኛም ወደ እርሱ ለመድረስ ተስፋ እናደርጋለን። ንጉሥ ሆይ አይሁድ እኔን የሚከሱኝ ስለዚህ ተስፋ ነው! \v 8 እግዚአብሔር ሙታንን እንደሚያስነሣ አይታመንም ብላችሁ ለምን ታስባላችሁ?

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 አንድ ጊዜ እኔ የናዝሬቱ እየሱስን ስም በመቃወም ብዙ ነገር ማድረግ አለብኝ ብዬ ዐሰብሁ። \v 10 በኢየሩሳሌምም ይህንኑ አደረግሁ፤ ከምእመናን ብዙዎችን ወኅኒ እንዱገቡ አደረግሁ፤ ለዚህን ካህናት አለቆች ሣልጣን ተቀብዬ ነበር። በሚገደሉበት ጊዜ ተስማምቻለው ። \v 11 ብዙ ጊዜም በምኩራቦች ሁሉ እንዲቀጡ አድርጌአለሁ፤ እግዚአብሔርን እንዲሰድቡ ለማድረግ ሞክሬአለው። እጅግ እቆጣቸውና በውጭ ወዳሉ ከተሞች እንኳ አሳድዳቸው ነባር።
\v 9 አንድ ጊዜ እኔ የናዝሬቱ ኢየሱስን ስም በመቃወም ብዙ ነገር ማድረግ አለብኝ ብዬ ዐሰብሁ። \v 10 በኢየሩሳሌምም ይህንኑ አደረግሁ፤ ከምእመናን ብዙዎችን ወኅኒ እንዲገቡ አደረግሁ፤ ለዚህም ከካህናት አለቆች ሥልጣን ተቀብዬ ነበር፤ በሚገደሉበት ጊዜም፣ ተስማምቻለው። \v 11 ብዙ ጊዜም በምኵራቦች ሁሉ እንዲቀጡ አድርጌአለሁ፤ የስድብ ቃል እንዲናገርእግዚአብሔርን እንዲሰድቡ ለማድረግ ሞክሬአለው። እጅግ እቆጣቸውና በውጭ ወዳሉ ከተሞች እንኳ አሳድዳቸው ነባር።

View File

@ -398,7 +398,7 @@
"25-25",
"26-01",
"26-04",
"26-09",
"26-06",
"26-12",
"26-15",
"26-19",