Mon Aug 07 2017 14:19:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 14:19:26 +03:00
parent eded3eafca
commit a86a039962
3 changed files with 2 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 ጳውሎስም ብዙ ቀናት ከተቀመጠ በኋላ፣ወንድሞችን ተሰናብቶ ከጵርስቅላና ከአቂላ ጋር በመርከብ ወደ ሶርያ ሄደ። ስእለት ስለነበረበትም፣ ከወደቡ ከክንክራኦስ ከመነሳት በፊት ራሱን ተላጨ። \v 19 ኤፌሶን በደረሱ ጊዜ፣ ጳውሎስ ጵርስቅላንና አቂላን ትቶአቸው ወደ ምኩራብ በመሄድ ከአይሁድ ጋር ይነጋገር ነበር።
\v 18 ጳውሎስም ብዙ ቀናት ከተቀመጠ በኋላ፣ ወንድሞችን ተሰናብቶ ከጵርስቅላና ከአቂላ ጋር በመርከብ ወደ ሶርያ ሄደ። ስእለት ስለ ነበረበትም፣ ከወደቡ ከክንክራኦስ ከመነሣቱ በፊት ራሱን ተላጨ። \v 19 ኤፌሶን በደረሱ ጊዜ፣ ጳውሎስ ጵርስቅላንና አቂላን ትቶአቸው ወደ ምኵራብ ሄዶ ከአይሁድ ጋር ይነጋገር ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 እነርሱም ረዘም ላለ ጊዜ አብሮአቸው እንዲቆይ ሲለምኑት፣ ጳውሎስ እምቢ አለ። \v 21 ነገር ግን፣”እግዚአብሔር ቢፈቅድ እንደ ገና ተመልሼ እመጣለው ” ብሎ ተሰናበታቸው።ከኤፌሶንም ተነሥቶ በመርከብ ሄደ።
\v 20 እነርሱም ረዘም ላለ ጊዜ ዐብሮአቸው እንዲቆይ ሲለምኑት፣ ጳውሎስ እንቢ አለ። \v 21 ከዚያም፣ ”እግዚአብሔር ቢፈቅድ እንደ ገና ተመልሼ እመጣለው ” ብሎ ተሰናበታቸው።ከኤፌሶንም ተነሥቶ በመርከብ ሄደ።

View File

@ -297,8 +297,6 @@
"18-12",
"18-14",
"18-16",
"18-18",
"18-20",
"18-22",
"18-24",
"18-27",