Wed Aug 24 2016 23:32:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 23:32:11 +03:00
parent af99301262
commit 9cec0675a1
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 23 ቀን በቀጠሩለት ጊዜም፣ ብዙ ሰዎች ወደ መኖሪያ ቤቱ መጡ። ጕዳዩን በሚመለከት ተናገራቸው፣ ስለ እግዚአብሔር መንግሥትም መሰከረላቸው። ከጠዋት እስከ ማታም ከሙሴ ሕግና ከነቢያ እየጠቀሰ ስለ ኢየሱስ ሊያሳምናቸው ሞከረ። 24 \v 24 አንዳንዶች የተናገረውን ቃል አመኑ፤ ሌሎች ግን አላመኑም።
\v 23 ቀን በቀጠሩለት ጊዜም፣ ብዙ ሰዎች ወደ መኖሪያ ቤቱ መጡ። ጕዳዩን በሚመለከት ተናገራቸው፣ ስለ እግዚአብሔር መንግሥትም መሰከረላቸው። ከጠዋት እስከ ማታም ከሙሴ ሕግና ከነቢያ እየጠቀሰ ስለ ኢየሱስ ሊያሳምናቸው ሞከረ። \v 24 አንዳንዶች የተናገረውን ቃል አመኑ፤ ሌሎች ግን አላመኑም።

1
28/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 እርስ በርሳቸው ባልተስማሙ ጊዜም ጳውሎስ ይህን አንድ ቃል ከተናገረ በኋላ ሄዱ፤ “መንፈስ ቅዱስ በነቢዩ ኢሳይያስ አማካይነት ለአባቶቻችሁ በትክክል ተናገረ። \v 26 እንዲህም አለ፤ ‘ወደዚህ ሕዝቡ ሂድና እንደዚህ በላቸው፤ ‘መስማትስ ትሰማላችሁ፤ ነገር ግን አታስተውሉም። ማየትስ ታያላችሁ፤ ነገር ግን ልብ አታደርጉም።

View File

@ -123,6 +123,8 @@
"28-13",
"28-16",
"28-19",
"28-21"
"28-21",
"28-23",
"28-25"
]
}