Tue Aug 08 2017 11:52:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:52:03 +03:00
parent c1d258dce9
commit 9aa621f317
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 ገዡ ግን እንዲናገር ሲጠይቀው፣ ጳውሎስ እንዲህ ብሎ መልስ ሰጠ፤ «አንተ ለብዙ ዓመታት ለዚህ ሕዝብ ፈራጅ መሆንህን ዐውቃለሁ፤ ስለ ሆነም ደስ እያለኝ ስለ ራሴ እገልጽልሃለሁ። \v 11 ለማምለክ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከዐሥራ ሁለት ቀን እንደማይበልጥ አንተ መርምረህ ልትደርስበት ትችላለህ፤ \v 12 እነርሱ በቤተ መቅደስ ባገኙኝ ጊዜም፣ ከማንም ጋር አልተከራከርሁም፤ በምክኩራቦችም ሆነ በከተማ ህዝብን አልቀሰቀስሁም፤ \v 13 አሁን በእኔ ላይ የሚያቀርቡትም ክስ ሊያረጋግጡልኝ አይችሉም።
\v 10 ገዡ ግን እንዲናገር ሲጠይቀው፣ ጳውሎስ እንዲህ ብሎ መልስ ሰጠ፤ «አንተ ለብዙ ዓመታት ለዚህ ሕዝብ ፈራጅ መሆንህን ዐውቃለሁ፤ ስለ ሆነም ደስ እያለኝ ስለ ራሴ እገልጽልሃለሁ። \v 11 ለማምለክ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከዐሥራ ሁለት ቀን እንደማይበልጥ አንተ መርምረህ ልትደርስበት ትችላለህ፤ \v 12 እነርሱ በቤተ መቅደስ ባገኙኝ ጊዜም፣ ከማንም ጋር አልተከራከርሁም፤ በምኵራቦችም ሆነ በከተማው ሕዝብን አልቀሰቀስሁም፤ \v 13 አሁን በእኔ ላይ የሚያቀርቡት ክስ እውነተኛ ለመሆኑ ማስረጃ የላቸውም።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 14 ነገር ግን ለአንተ ይህን እነግርሃለ፤ እነርሱ የእምነት ክፍል ብለው እንደሚጠሩት እኔም በዚያ ተመሳሳይ መንገድ የአባቶቻችንን አምላክ አገለግላለው።በሕግና በነቢያ ለተጻፈው ሁሉ የታመንሁ ነኝ።
\v 14 ነገር ግን ለአንተ ይህን እነግርሃለ፤ እነርሱ የእምነት ክፍል ብለው እንደሚጠሩት እኔም በዚያ ተመሳሳይ መንገድ የአባቶቻችንን አምላክ አገለግላለው።በሕግና በነቢያ ለተጻፈው ሁሉ የታመንሁ ነኝ።
\v 15 ልክ እነዚህ ሰዎችደግሞ እንደሚጠብቁት፣ ስለሚመጣው የሙታን ማለትም የጻድቃንና የኃጥአን ትንሣኤ በእግዚአብሔር ላይ እምነት አለኝ። \v 16 በዚህም በሁሉም ነገር በእግዚአብሕርና በሰዎች ፊት ነቀፋ የሌለበት ሕሊና እንዲኖረኝ እሠራለሁ።

View File

@ -379,7 +379,7 @@
"24-01",
"24-04",
"24-07",
"24-14",
"24-10",
"24-17",
"24-20",
"24-22",