From 9070ad08820fc836a663903666934bde74a24d31 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-02 Date: Wed, 24 Aug 2016 22:20:11 +0300 Subject: [PATCH] Wed Aug 24 2016 22:20:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 26/15.txt | 1 + 1 file changed, 1 insertion(+) create mode 100644 26/15.txt diff --git a/26/15.txt b/26/15.txt new file mode 100644 index 0000000..dc06057 --- /dev/null +++ b/26/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 15 እኔም፣«ጌታ ሆይ፣ አንተ ማን ነህ? አልሁ» ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰልኝ፤«አንተ የምታሳድደኝ እኔ እየሱስ ነኝ።» \v 16 16. አሁንም ተነስተህ በእግርህ ቁም፤ እኔ የተገለጥሁልህ ስለ እኔ ስልችምታውቃቸውና ኋላ ላይ ስለማሳይህ ነገሮች አገልጋዩና ምስክር እንድትሆን ልሾምህ ነው። \v 17 17. ወደ እነርሱ ከምልክህ ሕዝብና ከአሕዛብ አድንሃለው ፤18. \v 18 ዐይናቸውን እንድትከፍትላቸው ከጨለማ ወደ ብርሃንና ከሰይጣን ኃይል ወደ እግዚአብሔር እንድትመልሳቸው አደርግሃለው፤ ይህም በእኔ በማመናቸው ለራሴ የለየኋቸው እነርሱ ከእግዚአብሔር የኃጢአት ይቅርታንና ርስትን እንዲቀበሉ ነው። \ No newline at end of file