diff --git a/26/15.txt b/26/15.txt new file mode 100644 index 0000000..dc06057 --- /dev/null +++ b/26/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 15 እኔም፣«ጌታ ሆይ፣ አንተ ማን ነህ? አልሁ» ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰልኝ፤«አንተ የምታሳድደኝ እኔ እየሱስ ነኝ።» \v 16 16. አሁንም ተነስተህ በእግርህ ቁም፤ እኔ የተገለጥሁልህ ስለ እኔ ስልችምታውቃቸውና ኋላ ላይ ስለማሳይህ ነገሮች አገልጋዩና ምስክር እንድትሆን ልሾምህ ነው። \v 17 17. ወደ እነርሱ ከምልክህ ሕዝብና ከአሕዛብ አድንሃለው ፤18. \v 18 ዐይናቸውን እንድትከፍትላቸው ከጨለማ ወደ ብርሃንና ከሰይጣን ኃይል ወደ እግዚአብሔር እንድትመልሳቸው አደርግሃለው፤ ይህም በእኔ በማመናቸው ለራሴ የለየኋቸው እነርሱ ከእግዚአብሔር የኃጢአት ይቅርታንና ርስትን እንዲቀበሉ ነው። \ No newline at end of file