Wed Aug 24 2016 22:17:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 22:17:42 -07:00
parent 60a5fdb3eb
commit 8f1d538fd9
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11 ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ እንደ ግንበኞች የናቃችሁት ነገር ግን የማእዘን ራስ የሆነ ድንጋይ ነው። 12 በሌላ በማንም ሰው ድነት የለም፤ ልንድንበት የሚገባ በሰዎች መካከል የተሰጠ ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።”
\v 11 ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ እንደ ግንበኞች የናቃችሁት ነገር ግን የማእዘን ራስ የሆነ ድንጋይ ነው። \v 12 በሌላ በማንም ሰው ድነት የለም፤ ልንድንበት የሚገባ በሰዎች መካከል የተሰጠ ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13 የጴጥሮስንና የዮሐንስን ድፍረት ሲያዩ፣ ያልተማሩና ተራ ሰዎች እንደ ሆኑ ሲያረጋግጡም፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩ በማወቅ ተደነቁ። 14 የተፈወሰው ሰውዬ ከእነርሱ ጋር ቆሞ ስላዩት፣ የአይሁድ መሪዎች በእነርሱ ላይ ምንም መናገር አልቻሉም።
\v 13 የጴጥሮስንና የዮሐንስን ድፍረት ሲያዩ፣ ያልተማሩና ተራ ሰዎች እንደ ሆኑ ሲያረጋግጡም፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩ በማወቅ ተደነቁ። \v 14 የተፈወሰው ሰውዬ ከእነርሱ ጋር ቆሞ ስላዩት፣ የአይሁድ መሪዎች በእነርሱ ላይ ምንም መናገር አልቻሉም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ምን እናድርግ? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” 18 ጴጥሮስና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው።
15 \v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። 16 \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ምን እናድርግ? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። 17 \v 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” 18 \v 18 ጴጥሮስና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው።

View File

@ -74,6 +74,8 @@
"03-24",
"04-01",
"04-05",
"04-08"
"04-08",
"04-11",
"04-13"
]
}