diff --git a/25/13.txt b/25/13.txt index 142a565..82a1a31 100644 --- a/25/13.txt +++ b/25/13.txt @@ -1 +1 @@ -\v 13 ከጥቂት ቀናትም በኋላ ንጉሥ አግሪጳና በርኒቄ ይፋዊ የሥር ጉብኝት ለማድረግ ሊጎበኙት ወደ ቂሣርያ ወደ ፊስጦስ ሄዱ። \v 14 ንጉሥ አግሪጳ በዚያ ብዙ ቀናት ከተቀመጠ በኋላ፣ ፊስጦስ የጳውሎስን ጉዳይ ለንጉሡ አቀረበ፤ እንግዲህም አለ፤ “ፊልክ አስሮ የተወው አንድ ሰው በዚህ አለ። \v 15 እኔ በኢየሩሳሌም በነበርሁ ጊዜ የካህናት አለቆችና የአይሁድ ሽማግሌዎች ክስ መሥርተውበት ለእኔ አመለከቱ፤ እንድፈርድበትም ለመኑኝ። \v 16 ለዚህም የተከሰሰው ሰው በከሳሾቹ ፊት ቀርቦ ለተከሰሰበት ነገር እንዲከላከል ዕድል ሳይሰጠው አንድን ሰው አሳልፎ መስጠት የሮማውያን ልማድ አይደለም ብዬ መልስ ሰጠሁ።” \ No newline at end of file +\v 13 ከጥቂት ቀናትም በኋላ ንጉሥ አግሪጳና በርኒቄ ፊስጦስን ለመጐብኘት ቂሣርያ ደረሱ። \v 14 ንጉሥ አግሪጳ በዚያ ብዙ ቀን ከተቀመጠ በኋላ፣ ፊስጦስ የጳውሎስን ጉዳይ ለንጉሡ አቀረበ፤ እንዲህም አለ፤ “ፊልክ አስሮ የተወው አንድ ሰው በዚህ አለ። \v 15 እኔ በኢየሩሳሌም በነበርሁ ጊዜ የካህናት አለቆችና የአይሁድ ሽማግሌዎች ክስ መሥርተውበት ለእኔ አመለከቱ፤ እንድፈርድበትም ለመኑኝ። \v 16 ለዚህም የተከሰሰው ሰው በከሳሾቹ ፊት ቀርቦ ለተከሰሰበት ነገር እንዲከላከል ዕድል ሳይሰጠው አንድን ሰው አሳልፎ መስጠት የሮማውያን ልማድ አይደለም ብዬ መልስ ሰጠሁ።” \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 3d7cca7..066ffc4 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -390,7 +390,7 @@ "25-04", "25-06", "25-09", - "25-13", + "25-11", "25-17", "25-21", "25-23",