Wed Aug 24 2016 21:52:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 21:52:11 +03:00
parent 0661190433
commit 863aa5ee70
2 changed files with 5 additions and 1 deletions

3
25/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 17 17 ስለዚህ፣ እነርሱ በአንድ ላይ ወደዚህ በመጡ ጊዜ፣ አልዘገየሁም፤ ነገር ግን በማግስቱ በፍርድ ወንበር ተቀምጬ ሰውዬውን እንዲያመጡት አዘዝሁ።
\v 18 18 ከሳሾቹ ቆመው በከሰሱት ጊዜ፣ ካቀረቡበት ክሶች ማንኛቸውም ከባዶች አይደሉም ብዬ ዐሰብሁ።
\v 19 19 ይልቁንም ስለ ገዛ ራሳቸው ሃይማኖትና ጳውሎስ ሕያው ነው ስለሚለው ሞቶ ስለ ነበረው ኢየሱስ ከእርሱ ጋር ይከራከሩ ነበር። \v 20 20 ይህን ጉዳይ እንዴት እንደምመረምር ግራ ገብቶኝ ነበር፤ ስለ እነዚህ ነገሮችም በዚያ ለመፋረድ ወደ ኢየሩሳሌም ይሄድ እንደ ሆነ ጠየቅሁት።

View File

@ -82,6 +82,7 @@
"25-04",
"25-06",
"25-09",
"25-11"
"25-11",
"25-13"
]
}