Wed Aug 24 2016 23:07:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 23:07:43 -07:00
parent d7cb8b80d8
commit 7d38059d3e
7 changed files with 12 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
51 \v 51 እናንተ ዐንገተ ደንዳኖች፣ ልባችሁንና ጆሮዎቻችሁን ያልተገረዛችሁ፣ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን ትቃወማላችሁ፤ አባቶቻችሁ እንዳደረጉትም ታደርጋላችሁ። 52 \v 52 ከነቢያት የእናንተ አባቶች ያላሳደዱት የትኛው ነው? እነርሱ ከጻድቁ መምጣት ቀድመው የተናገሩ ነቢያትን ገድለዋል፤ እናንተም አሁን ጻድቁን የምትክዱና የምትገድሉ ሆናችኋል፤ 53 \v 53 መላእክት ያዳኑትን ሕግ የተቀበላችሁ እናንተ፣ ነገር ግን አልጠበቃችሁትም።”
\v 51 እናንተ ዐንገተ ደንዳኖች፣ ልባችሁንና ጆሮዎቻችሁን ያልተገረዛችሁ፣ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን ትቃወማላችሁ፤ አባቶቻችሁ እንዳደረጉትም ታደርጋላችሁ። \v 52 ከነቢያት የእናንተ አባቶች ያላሳደዱት የትኛው ነው? እነርሱ ከጻድቁ መምጣት ቀድመው የተናገሩ ነቢያትን ገድለዋል፤ እናንተም አሁን ጻድቁን የምትክዱና የምትገድሉ ሆናችኋል፤ \v 53 መላእክት ያዳኑትን ሕግ የተቀበላችሁ እናንተ፣ ነገር ግን አልጠበቃችሁትም።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 54 \v 55 \v 56 54 አሁን የሸንጎው አባላት እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ፣ በልባቸው እጅግ ተቆጡ፣ ጥርሳቸውንም በእስጢፋኖስ ላይ አፋጩ። 55 ነገር ግን እርሱ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ፣ ወደ ሰማይ አተኵሮ ተመለከተ፣ የእግዚአብሔርንም ክብር አየ፤ ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየው። 56 እስጢፋኖስ፣ “እነሆ፣ ሰማያት ተከፍተው፣ የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየሁ” አለ።
\v 54 አሁን የሸንጎው አባላት እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ፣ በልባቸው እጅግ ተቆጡ፣ ጥርሳቸውንም በእስጢፋኖስ ላይ አፋጩ። \v 55 ነገር ግን እርሱ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ፣ ወደ ሰማይ አተኵሮ ተመለከተ፣ የእግዚአብሔርንም ክብር አየ፤ ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየው። \v 56 እስጢፋኖስ፣ “እነሆ፣ ሰማያት ተከፍተው፣ የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየሁ” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 57 \v 58 57 የሸንጎው አባላት ግን በታላቅ ድምፅ ጮኹ፣ ጆሮአቸውንም በመድፈን በአንድነት እየሮጡ ወደ እስጢፋኖስ ሄዱ፤ 58 ከከተማው አውጥተውም በድንጋይ ወገሩት፤ ምስክሮችም ልብሳቸውን ሳውል በሚባል አንድ ወጣት እግር አጠገብ አኖሩ።
\v 57 የሸንጎው አባላት ግን በታላቅ ድምፅ ጮኹ፣ ጆሮአቸውንም በመድፈን በአንድነት እየሮጡ ወደ እስጢፋኖስ ሄዱ፤ \v 58 ከከተማው አውጥተውም በድንጋይ ወገሩት፤ ምስክሮችም ልብሳቸውን ሳውል በሚባል አንድ ወጣት እግር አጠገብ አኖሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 59 \v 60 59 እስጢፋኖስን ሲወግሩት፣ ወደ እግዚአብሔር ይጣራና “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ ነፍሴን ተቀበል” እያለ ይናገር ነበር። 60 ተንበረከከና በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፣ ይህን ኃጢአት አትቊጠርባቸው” ብሎ በጕልሕ ድምፅ ጮኸ። ይህን ተናግሮም አንቀላፋ።
\v 59 እስጢፋኖስን ሲወግሩት፣ ወደ እግዚአብሔር ይጣራና “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ ነፍሴን ተቀበል” እያለ ይናገር ነበር። \v 60 ተንበረከከና በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፣ ይህን ኃጢአት አትቊጠርባቸው” ብሎ በጕልሕ ድምፅ ጮኸ። ይህን ተናግሮም አንቀላፋ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጎዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጎትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው።
\c 8 \v 1 ሳውል በእስጢፋኖስ ሞት ተስማምቶ ነበር። በዚያም ጊዜ በኢየሩሳሌም በነበረችዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ አማኞችም ሁሉ ከሐዋርያት በቀር በይሁዳና በሰማርያ ተበታተኑ። \v 2 በመንፈሳዊ ነገር የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት፤ መሪር ልቅሶም አለቀሱለት። \v 3 ሳውል ግን ቤተ ክርስቲያንን በጣም ጎዳ፤ ከቤት ወደ ቤት በመሄድም ክርስቲያን ወንዶችንና ሴቶችን ጎትቶ አወጣቸው ወኅኒ ቤት ውስጥም አስገባቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4 የተበታተኑት አማኞች ግን ቃሉን እየሰበኩ በየቦታው ዞሩ። 5 ፊልጶስ ወደ ሰማርያ ከተማ ወረደ፣ ለሕዝቡም ክርስቶስን ሰበከላቸው።
4 \v 4 የተበታተኑት አማኞች ግን ቃሉን እየሰበኩ በየቦታው ዞሩ። 5 \v 5 ፊልጶስ ወደ ሰማርያ ከተማ ወረደ፣ ለሕዝቡም ክርስቶስን ሰበከላቸው።

View File

@ -127,6 +127,11 @@
"07-41",
"07-43",
"07-44",
"07-47"
"07-47",
"07-51",
"07-54",
"07-57",
"07-59",
"08-01"
]
}