Wed Jun 28 2017 13:55:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-28 13:55:59 +03:00
parent 1195ed6725
commit 7d0a802a69
4 changed files with 3 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ሁሉም ተደነቁ፣ ተደናገሩም፤ እርስ በርሳቸውም “ይህ ነገር ምን ይሆን?” ተባባሉ። \v 13 ሌሎች ግን “ዐዲስ ወይን ጠጅ ጠጥተው ጠግበው ነው” ብለውም በማፌዝ ተናገሩ።
\v 12 ሁሉም ተደነቁ፣ ግራ ተጋቡም፤ እርስ በርሳቸውም “ይህ ነገር ምን ይሆን?” ተባባሉ። \v 13 ሌሎች ግን “ዐዲስ ወይን ጠጅ ጠጥተው ጠግበው ነው” ብለውም በማፌዝ ተናገሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 በአገልጋዮቼና በሴት አገልጋዮቼ ላይም በእነዚያ ቀናት መንፈሴን አፈስሳለሁ እነርሱም ትንቢት ይናገራሉ። \v 19 በላይ በሰማይ ድንቆችን፣ ምልክቶችንም በታች በምድር ላይ፣ ደምን፣ እሳትንና የጪስ ደመናን አሳያለሁ።
\v 18 በአገልጋዮቼና በሴት አገልጋዮቼ ላይም በእነዚያ ቀናት መንፈሴን አፈስሳለሁ እነርሱም ትንቢት ይናገራሉ። \v 19 በላይ በሰማይ ድንቆችን፣ ምልክቶችንም በታች በምድር ላይ፣ ደምን፣ እሳትንና የጪስ ደመናን አሳያለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ እነዚህን ቃሎች ስሙ፦ ራሳችሁ እንደምታውቁት፣ በመካከላችሁ እግዚአብሔር በእርሱ በኩል ባደረጋቸው ታላላቅ ተግባራት፣ በተአምራትና በምልክቶች ከእግዚአብሔር ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነው። \v 23 አስቀድሞ በተወሰነው የእግዚአብሔር ዕቅድና በቀዳሚ ዕውቀቱ መሠርት፣ ዐልፎ ተሰጥቶአል፤ እናንተም በዐመፀኞች እጅ ሰቀላችሁት፣ ገደላችሁትም፤ \v 24 እግዚአብሔርም የሞትን ጣር ከእርሱ አጥፍቶ አስነሣው፤ ምክንያቱም ሞት እርሱን ይይዘው ዘንድ አልቻለም።
\v 22 የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ እነዚህን ቃሎች ስሙ፦ ራሳችሁ እንደምታውቁት የናዝሬቱ ኢይ፣ በመካከላችሁ እግዚአብሔር በእርሱ በኩል ባደረጋቸው ታላላቅ ተግባራት፣ በተአምራትና በምልክቶች ከእግዚአብሔር ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነው። \v 23 አስቀድሞ በተወሰነው የእግዚአብሔር ዕቅድና በቀዳሚ ዕውቀቱ መሠርት፣ ዐልፎ ተሰጥቶአል፤ እናንተም በዐመፀኞች እጅ ሰቀላችሁት፣ ገደላችሁትም፤ \v 24 እግዚአብሔርም የሞትን ጣር ከእርሱ አጥፍቶ አስነሣው፤ ምክንያቱም ሞት እርሱን ይይዘው ዘንድ አልቻለም።

View File

@ -57,7 +57,6 @@
"02-16",
"02-18",
"02-20",
"02-22",
"02-25",
"02-27",
"02-29",