Fri Jun 30 2017 11:59:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 11:59:41 +03:00
parent 681fd92e87
commit 7abc0237ff
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
22/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 6 አንድ ቀን፣ እየተጓዝሁ ወደ ደማስቆ ስቃረብ፣ ቀትር ላይ ድንገት ታላቅ ብርሃን ከሰማይ በዙሪያዬ በራ፤ \v 7 7 እኔም በምድር ላይ ወደቅሁ፤ ከዚያም ሳውል፣ ሳውል፤ ለምን እንዲህ ታሳድደኛለህ? የሚለኝንም ድምፅ ሰማሁ። \v 8 8 እኔም፣ ‘ጌታ ሆይ፤ አንተ ማን ነህ? ብዬ መለስሁለት። እርሱም፣ ‘አንተ የምታሳድደኝ፣ የናዝሬቱ ኢየሱስ ነኝ’ አለኝ።