Mon Aug 07 2017 14:37:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 14:37:26 +03:00
parent f943d131e8
commit 767444a4c4
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 እግዚአብሔር በጳውሎስ እጅ ታላላቅ ታምራት ያደርግ ነበር፤ \v 12 ስለዚህ ከጳውሎስ አካል ጨርቅ ወይም ልብስ ሲወሰድ የታመሙት ይፈወሱ ነበር፤ አጋንንትም ከሰዎች ይወጡ ነበር።
\v 11 እግዚአብሔር በጳውሎስ እጅ ታላላቅ ተአምራትን ያደርግ ነበር፤ \v 12 ስለዚህ የጳውሎስ አካል የነካው ጨርቅ ወይም መሐረብ ሲወሰድ፣ የታመሙት ይፈወሱ፣ አጋንንትም ከሰዎች ይወጡ ነበር።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 13 አጋንንት እናስወጣለን እያሉ ከቦታ ቦታ የሚዞሩ አይሁድ ነበሩ፤ እነርሱም የኢየሱስን ስም ለገዛ ጥቅማቸው ለማዋል፣ በክፉ መናፍስት ላይ እየጠሩ፣ “እንድትወጡ ጳውሎስ በሚሰብከው በኢየሱስ እናዛችኋለን” ይሉ ነበር።
\v 14 ይህን ያደርጉ የነበሩትም የአይሁድ የካህናት አለቃ የነበረው የአስቄዋ ሰባት ወንድ ልጆች ነበሩ።
\v 14 ይህን ያደረጉትም የነበሩትም የአይሁድ የካህናት አለቃ የነበረው የአስቄዋ ሰባት ወንድ ልጆች ነበሩ።

View File

@ -306,7 +306,7 @@
"19-03",
"19-05",
"19-08",
"19-13",
"19-11",
"19-15",
"19-18",
"19-21",