Tue Aug 01 2017 16:32:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 16:32:54 +03:00
parent 0698b55a5f
commit 755571da2e
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ሳውል ኢየሩሳሌም ውስጥ ሲገባና ከዚያም ሲወጣ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ተገናኘ። በጌታ ኢየሱስ ስም በድፍረት ተናገረ፤ \v 29 ከግሪክ አይሁድ ጋርም ተከራከረ፤ ሊገድሉት ሙከራ ማድረጋቸውን ግን አላቋረጡም። \v 30 ወንድሞች ስለዚህ ባወቁ ጊዜ ወደ ቂሣርያ አውርደው ወደ ጠርሴስ ላኩት።

\v 31 ከዚያም በኋላ የይሁዳ ሁሉ፣ የገሊላና የሰማርያ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ነበራት ታነጸችም፤ እግዚአብሔርን በመፍራትና በመንፈስ ቅዱስ መጽናናት ቤተ ክርስቲያን በቍጥር አደገች። \v 32 ጴጥሮስም በየቦታው ሲዘዋወር፣ በልዳ ከተማ ወደሚኖሩ ቅዱሳንም ወረደ።
\v 31 ከዚያም በኋላ የይሁዳ ሁሉ፣ የገሊላና የሰማርያ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ነበራት ታነጸችም፤ እግዚአብሔርን በመፍራትና በመንፈስ ቅዱስ መጽናናት ቤተ ክርስቲያን በቍጥር አደገች። \v 32 ጴጥሮስም በየቦታው ሲዘዋወር፣ በልዳ ከተማ ወደሚኖሩ ቅዱሳንም ወረደ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 እዚያም፣ ሽባ በመሆኑ ስምንት ዓመት የአልጋ ቊራኛ የነበረን ኤንያ የሚባለውን አንድ ሰው አገኘ። \v 34 ጴጥሮስ፣ “ኤንያ ሆይ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሃል፤ ተነሥና አልጋህን አንጥፍ” አለው። ወዲያውም ተነሣ። \v 35 በልዳና በሰሮና የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ሰውየውን አዩትና ወደ ጌታ ተመለሱ።
\v 33 እዚያም፣ ሽባ በመሆኑ ስምንት ዓመት የአልጋ ቊራኛ የነበረን ኤንያ የሚባለውን አንድ ሰው አገኘ። \v 34 ጴጥሮስ፣ “ኤንያ ሆይ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሃል፤ ተነሥና አልጋህን አንጥፍ” አለው። ወዲያውም ተነሣ። \v 35 በልዳና በሰሮና የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ሰውየውን አዩትና ወደ ጌታ ተመለሱ።

View File

@ -159,13 +159,13 @@
"09-05",
"09-08",
"09-10",
"09-13",
"09-17",
"09-20",
"09-23",
"09-26",
"09-28",
"09-31",
"09-33",
"09-36",
"09-38",
"09-40",