Mon Aug 07 2017 14:47:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 14:47:26 +03:00
parent 23ad0e4238
commit 7310112d16
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 አይሁድም እስክንድርን ገፋፍተው ወደ ሕዝቡ ፊት አወጡት። እስክንድርም ለሕዝቡ በእጅ ምልክት እያሳየ ሊያስረዳቸው ሞከረ። \v 34 ሕዝቡም አይሁዳዊ መሆኑን በተረዱ ጊዜ፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ለሁለት ሰዓት ያህል ሁሉም በአንድ ድምፅ ጮኹ።
\v 33 አይሁድም እስክንድሮስን ገፋፍተው ወደ ሕዝቡ ፊት አወጡት። እስክንድሮስ ለሕዝቡ በእጅ ምልክት እያሳየ ሊያስረዳቸው ሞከረ። \v 34 ሕዝቡም አይሁዳዊ መሆኑን በተረዱ ጊዜ ሁሉም በአንድ ድምፅ፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ለሁለት ሰዓት ያህል ጮኹ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 የከተማዋ ፀሐፊም ሕዝቡን ዝም ካሰኘ በኋላ፣ እንዲህ አለ፤ “እናንተ የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፤ የኤፌሶን ከተማ የታላቅዋ ዲያናና ከሰማይ ለወረደው ምስል ቤተ መቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ የትኛው ሰው ነው? \v 36 እንግዲህ ይህ የማይካድ ነገር መሆኑ ከታያችሁ፣ ጸጥ ልትሉና አንዳች ነገር በችኮላ እንዳታደርጉ ይገባል፤ \v 37 ምክንያቱም ቤተ መቅደስን ያልሰረቁ ወይም ሌቦችና አማልክታችንን ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች ወደዚህ ፍርድ ቤት አምጥታችኋል።
\v 35 የከተማዋ ጸሓፊ ሕዝቡን ዝም ካሰኘ በኋላ፣ እንዲህ አለ፤ “እናንተ የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፤ የኤፌሶን ከተማ የታላቅዋ ዲያናና ከሰማይ ለወረደው ምስል ቤተ መቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ የትኛው ሰው ነው? \v 36 እንግዲህ ይህ የማይካድ ነገር መሆኑ ከታያችሁ፣ ጸጥ ልትሉና አንዳች ነገር በችኮላ እንዳታደርጉ ይገባል፤ \v 37 ምክንያቱም ቤተ መቅደስን ያልሰረቁ ወይም ሌቦችና አማልክታችንን ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች ወደዚህ ፍርድ ቤት አምጥታችኋል።

View File

@ -315,7 +315,7 @@
"19-26",
"19-28",
"19-30",
"19-35",
"19-33",
"19-38",
"20-01",
"20-04",