Tue Aug 08 2017 12:00:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 12:00:02 +03:00
parent 985cbf109a
commit 6f9d08eadf
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ፊልክስ ግን ስለ መንገዱ በሚገባ ያውቅ ነበር፤ ስለ ሆነም፣ «አዛዡ ሉስዮስ ከኢየሩሳሌም በሚወርድበት ጊዜ ለክሳችሁ ውሳኔ እሰጣለሁ» ብሎ አይሁድን እንዲጠብቁ አደረጋቸው። \v 23 ከዚያም ጳውሎስን እንዲጠብቀው፣ ነገር ግን እንዲያደላለት፣ እርሱንም ከመርዳት ወይም ከመጎብኘት ማንም እንዳይከለክላቸው የመቶ አለቃውን አዘዘው።
\v 22 ፊልክስ ግን ስለ መንገዱ በሚገባ ያውቅ ነበር፤ ስለ ሆነም፣ «አዛዡ ሉስዮስ ከኢየሩሳሌም በሚወርድበት ጊዜ ለክሳችሁ ውሳኔ እሰጣለሁ» ብሎ አይሁድን እንዲጠብቁ አደረጋቸው። \v 23 ከዚያም ጳውሎስን እንዲጠብቀው፣ ነገር ግን እንዲያደላለት፣ እርሱንም ከመርዳት ወይም ከመጎብኘት ማንም ወዳጆቹን እንዳይከለክል የመቶ አለቃውን አዘዘው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 ከጥቂት ቀናት በኋላ ፊሊክስ አይሁዳዊት የሆነች ድሩሲላ ከተባለች ሚስቱ ጋር ተመልሶ ጳውሎስን አስጤና በክርስቶስ ስላለው እምነት ከእርሱ ሰማ። \v 25 ነገር ግን ጳውሎስ ስለ ጽድጽ፣ ራስን ስለ መግዛት፣ ስለሚመጣውም ፍርድ በተናገረ ጊዜ ፣ ፊሊክስ ፈራ፤«ለአሁኑ ሂድ፣ እንደገና ጊዜ ሲኖረኝ ግን፥ አስጠራሃለው» ብሎ መለሰለት።
\v 24 ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ ፊልክስ ድሩሲላ ከምትባል አይሁዳዊት ሚስቱ ጋር ተመልሶ መጣ፤ ጳውሎስን አስጤና በክርስቶስ ስላለው እምነት ከእርሱ ሰማ። \v 25 ነገር ግን ጳውሎስ ስለ ጽድጽ፣ ራስን ስለ መግዛት፣ ስለሚመጣውም ፍርድ በተናገረ ጊዜ ፣ ፊሊክስ ፈራ፤«ለአሁኑ ሂድ፣ እንደገና ጊዜ ሲኖረኝ ግን፥ አስጠራሃለው» ብሎ መለሰለት።

View File

@ -383,7 +383,7 @@
"24-14",
"24-17",
"24-20",
"24-24",
"24-22",
"24-26",
"25-01",
"25-04",