Wed Aug 24 2016 21:38:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 21:38:11 +03:00
parent efff4525ed
commit 6d8b3549ea
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
25/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 25 \v 1 \v 2 \v 3 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ አገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ ለፊስጦስ በጳውሎስ ላይ ክስ አቀረቡ፤ ፊስጦስንም አጠንክረው ተናገሩት። 3 በመንገድም ላይ እንዲገድሉት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው ስለ ጳውሎስ እንዲያደላላቸው ፊስጦስን ለመኑት።