Tue Aug 01 2017 14:28:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:28:40 +03:00
parent 517993fa58
commit 6a5c965a6b
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ነገር ግን የተላኩት መኰንኖች በወኅኒው ውስጥ አላገኟቸውም፤ ተመልሰው በመሄድም እንዲህ ብለው ተናገሩ፣ \v 23 “ወኅኒው በደኅና እንደተቆለፈና ጠባቂዎችም በር ላይ እንደ ቆሙ አግኝተናል፤ በከፈትነው ጊዜ ግን በውስ ማንንም አላገኘንም።”
\v 22 ነገር ግን የተላኩት መኰንኖች በወኅኒው ውስጥ አላገኟቸውም፤ ተመልሰው በመሄድም እንዲህ ብለው ተናገሩ፣ \v 23 “ወኅኒው በደኅና እንደ ተቈለፈና ጠባቂዎችም በር ላይ እንደ ቆሙ አግኝተናል፤ በከፈትነው ጊዜ ግን በውስ ማንንም አላገኘንም።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 የመቅደሱ ጥበቃ ሹምና ሊቃነ ካህናቱ እነዚህን ቃላት ሲሰሙ፣ እስረኞችን በሚመለከት ምን እንደሚሆን እጅግ ግራ ተጋቡ። \v 25 ከዚያም አንድ ሰው መጣና “ወህኒ ውስጥ ያስገባችኋቸው ሰዎች ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ናቸው” ብሎ ነገራቸው።
\v 24 የመቅደሱ ጥበቃ ሹምና ሊቃነ ካህናቱ እነዚህን ቃላት ሲሰሙ፣ እስረኞችን በሚመለከት ምን እንደሚሆን እጅግ ግራ ተጋቡ። \v 25 ከዚያም አንድ ሰው መጣና፣ “ወኅኒ ውስጥ ያስገባችኋቸው ሰዎች ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ናቸው” ብሎ ነገራቸው።

View File

@ -100,7 +100,7 @@
"05-14",
"05-17",
"05-19",
"05-24",
"05-22",
"05-26",
"05-29",
"05-33",