Tue Aug 23 2016 22:10:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 22:10:12 -07:00
parent 6c76a480e2
commit 68e2ca9d38
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
15/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19. ስለዚህ የእኔ ሐሳብ ከአሕዛብ ወደ እግዚአብሔር የተመለሱትን እንዳናስጨንቃቸው ነው፤ 20. ነገር ግን በጣዖታት ከመርከስ፣ከዝሙት፤ከታነቀና ከደም እንዲርቁ እንጻፍላቸው።21. ሙሴስ ከጥንት ዘመናት ጀምሮ በከተሞች ሁሉ በየሰንበታቱበምኩራብ የሚሰብኩት ና የሚያነቡት ሰዎች አሉት።»

1
15/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 \v 23 22. ስለዚህ ከቤተክርስቲያን መሪዎች በርስያን የተባለው ይሁዳንና ሲላስን መርጠው ፣ከጳውሎስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ መላክ ለሐዋርያትና ለሽማግሌዎች፣ ለቤተክርስቲያን ሁሉ ጋር መልካም መስሎ ታያቸው ።23 እንዲህም ብለው ጻፉ፤«ለሐዋርያት ፤ለሽማግሌዎችና ወንድሞች ፤እንዲሁም በአንጾኪያ፣ በሶሪያና በኳልቅያ ለሚገኙ ከአህዛብ ወገን ለሆኑ ወንድሞች ፤ሰላም ለእናንተ ይሁን።»

1
15/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24. እኛ ያላዘዝናቸው አንዳንድ ሰዎች ከእኛ ዘንድ መጥተው ነፍሳችሁን በሚያስጨንቅ ትምህርት እንዳስቸግሩአችሁ ሰምተናል።25. ስለዚህ በአንድ ልብ ሆነን ሰዎችን መርጠን ከወዳጆቻችን ከበርናባስና ከጳውሎስ ጋር ወደ እናንተ መላክ ለሁላችንም መልካም መስሎ ታየን ፣26. እነዚህ ሰዎች ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሲሉ ለሕይወታቸው እንኳ ያልሳሱ ናቸው።

1
15/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 27 \v 28 \v 29 27. ይህንኑ እንዲነግሯችሁ ይሁዳንና ሲላስና ወደ እናንተ ልከናል፤28. ከእነዚህ አስፈላጊ ነገሮች በላይ ከባድ ሸክም እንድንጭንባችሁ፣የመንፈስ ቅዱሳና እኛ ፈቅደናል፤ 29. ይኸውም ለጣዖት ከተሰዋ ነገር ፣ከደም፣ከተነቀ እንዱሁም ከዝሙት እንድትርቁ ነው። ራሳችሁን ከእነዚህ ብትጠብቁ መልካም ይሆንላችኋል፤ ደህና ሁኑ።»