Tue Jul 26 2016 10:28:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-07-26 10:28:21 +03:00
parent 0ed7dce8f0
commit 67d3527635
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
ላዘገይህ(ብዙ ጊዜ ልወስድብህ) ስለማልፈልግ፣ በዐጭሩ የማቀርበውን በቸርነት እንድትሰማኝ እለምንሃለሁ። እኛ ይህን ሰው ችግር ፈጣሪና በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አይሁድ እንዲያምፁ የሚያነሣሣ ሆኖ አግኝተነዋል። ሥራ 24፡6-8፣ ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው የጥንት ቅጆች «ሁሉም» የሚለውን ከቁጥር 6 እንዲሁም በ24፡7 እና 8(የግርጌ ማስታወሻዎችን ይመልከቱ) ላይ ያሉትን ተጨማሪዎች ዘልለዋቸዋል። እርሱ ቤተ መቅድሱንም ሊያረክስ በሞከረ ጊዜ አሰርነው።
ላዘገይህ(ብዙ ጊዜ ልወስድብህ) ስለማልፈልግ፣ በዐጭሩ የማቀርበውን በቸርነት እንድትሰማኝ እለምንሃለሁ። እኛ ይህን ሰው ችግር ፈጣሪና በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አይሁድ እንዲያምፁ የሚያነሣሣ ሆኖ አግኝተነዋል። እርሱ የናዛሪያን ወገን(መናፍቃን) መሪ ነው። ሥራ 24፡6-8፣ ከፍተኛ ተቀባይነት ያላቸው የጥንት ቅጆች «ሁሉም» የሚለውን ከቁጥር 6 እንዲሁም በ24፡7 እና 8(የግርጌ ማስታወሻዎችን ይመልከቱ) ላይ ያሉትን ተጨማሪዎች ዘልለዋቸዋል። 6 እርሱ ቤተ መቅደሱንም ሊያረክስ ሲሞክር አገኝተን አሰርነው።