Wed Aug 24 2016 22:26:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 22:26:13 +03:00
parent 2dad2f7350
commit 67184ce517
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
26/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 ስለዚህ፣ ንጉሥ አግሪጳ፣ ሆይ ለሰማያዊው ራእይ አልታዘዝም አላልሁም። \v 20 ነገር ግን መጀመሪያ በደማስቆ ላሉት ከዚያም በኢየሩሳሌም፣በመላው የይሁዳ አገር ለአህዛብም ንስሐ እንዲገቡ፣ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉና ለንስሓ የሚገባ ሥራ እንዲሠሩ ሰበክሁ። \v 21 በዚህ ምክንያት አይሁድ በቤተ መቅደስ ያዙኝና ሊገድሉኝ ሞከሩ።

1
26/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 22 እስካሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶኛል።ስለዚህ ለታናናሾችና ለታላላቆች ልመሰክር እዚህ ቆሜአለው። ምስክርነቴም ሙሴና ነቢያት ይሆናል ብለው ከተናገሩት ያለፈ አይደለም፤ 23. \v 23 ክርስቶስ መከራ ይቀበላል፣ ከሙታን ለመነሣትና ለአይሁድ ሕዝብ ለአሕዛብም ብርሃንን ለመስበክ የመጀመሪያው ይሆናል የሚል ነው።

View File

@ -93,6 +93,7 @@
"26-06",
"26-09",
"26-12",
"26-15"
"26-15",
"26-19"
]
}